Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

በ22ኛው የአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ የመጀመሪያዎቹን የወርቅና የብር ሜዳልያዎች አገኘች

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 1 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ22ኛው የአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ የመጀመሪያዎቹን የወርቅና የብር ሜዳልያዎች አገኘች። ሜዳልያዎቹ በ10 ሺህ ሜትር ወንዶች የተገኘ ነው። በውድድሩ አትሌት ሞገስ ጥኡማይ እና አትሌት ጭምዴሳ ደበላ ተከታትለው በመግባት ለሃገራቸው ሜዳልያዎቹን ማስገኘታቸውን የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደራሽን መረጃ ያመላክታል።
Read More...

22ኛው የአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሞሪሺየስ የሚካሄደው 22ኛው የአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ተጀምሯል። ኢትዮጵያ በሻምፒዮናው 28 ሴት እና 26 ወንድ በድምሩ 54 አትሌቶችን የምታሳትፍ ሲሆን÷በመክፈቻው ቀን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በተለያዩ የማጣሪያ ውድድሮች ይካፈላሉ። በ100 ሜትር ሴቶች ራሔል ተስፋዬ እና ያብስራ ጃርሶ፣ በ400 ሜትር ሴቶች ፅጌ…

በሴቶች የሴካፋ ዋንጫ ሉሲዎቹ ግማሽ ፍፃሜውን ተቀላቀሉ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ ሴቶች (ሴካፋ) ዋንጫ ሉሲዎቹ ግማሽ ፍፃሜውን ተቀላቅለዋል፡፡ ዛሬ በተደረገ የሴቶች የሴካፋ ዋንጫ የምድብ የመጨረሻ ጨዋታ ሉሲዎቹ ደቡብ ሱዳንን 4 ለ 0 ረተዋል፡፡ በጨዋታው አረጋሽ ካልሳ ሶስት ግቦችን በማስቆጠር ሃት - ትሪክ ስትሰራ ሎዛ አበራ አንደኛውን ጎል ማስቆጠር ችላለች፡፡…

ዋልያዎቹ በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ በማላዊ ተሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ከማላዊ ጋር የተጫወቱት ዋልያዎቹ 2 ለ 1 በሆነ ውጤት ተሸንፈዋል፡፡ በማላዊ ቢንጉ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ ጋባዲኖ ማህዶ የማላዊን ሁለት ጎሎች በፍፁም ቅጣት ምት ሲያስቆጥር የኢትዮጵያን ብቸኛ ጎል አቡበከር ናስር በፍፁም ቅጣት ምት አስቆጥሯል፡፡ ዋልያዎቹ ከዕረፍት…

አርጀንቲናዊው ኮከብ ካርሎስ ቴቬዝ ከእግር ኳስ ዓለም መገለሉን አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 27 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አርጀንቲናዊው የእግር ኳስ ኮከብ ካርሎስ ቴቬዝ ከእግር ዓለም መገለሉን ይፋ አደረገ። የቀድሞው የማንቼስተር ዩናይትድ፣ ማንቼስተር ሲቲ እና ጁቬንቱስ ኮከብ በ38 አመቱ እግር ኳስ ማቆሙን በይፋ አስታውቋል። “በአወዛጋቢ” የእግር ኳስ ህይወቱ የሚታወቀው ቴቬዝ አሳዳጊ አባቱን ባለፈው አመት በኮቪድ ሳቢያ ማጣቱ…

በፈረንሳይ ሞንትሪዩል ቱር በተደረገ የ1 ሺህ 500 ሜትር ውድድር ድርቤ ወልተጂ አሸነፈች 

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣2 014 (ኤፍ ቢ ሲ) በፈረንሳይ የ2022 ሞንትሪዩል ቱር በተደረገው የሴቶች 1 ሺህ 500 ሜትር ውድድር ድርቤ ወልተጂ ቀዳሚ በመሆን አሸንፋለች፡፡ ድርቤ እርቀቱን 3 ሰዓት ከ59 ደቂቃ 48 ማይክሮ ሴኮንድ በመግባት ነው ቀዳሚ ሆና ማጠናቀቅ የቻለቸው፡፡ በትላንት ምሽቱ የ1 ሺህ 500 ሜትር  ውድድር ሌላኛዋ ኢትዮጵያዊ አትሌት መብሪት…

በፈረንሳይ ሞንትሪዩል ቱር በተደረገ የ1500 ሜትር ውድድር ድርቤ ወልተጂ አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ግንቦት 26፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በፈረንሳይ የ2022 ሞንትሪዩል ቱር በተደረገው የሴቶች 1500 ሜትር ውድድር ድርቤ ወልተጂ ቀዳሚ በመሆን አሸንፋለች፡፡ ድርቤ እርቀቱን 3 ሰዓት ከ59 ደቂቃ 48 ማይክሮ ሴኮንድ በመግባት ነው ቀዳሚ ሆና ማጠናቀቅ የቻለቸው፡፡ በትላንት ምሽቱ የ1500 ሜትር  ውድድር ሌላኛዋ ኢትዮጵያዊ አትሌት መብሪት…