Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

በቪላ ዲ ማድሪድ የዓለም የቤት ውስጥ ቱር ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የወርቅ ደረጃ በተሰጠው እና ትላንት ምሽት በስፔን በተካሄደው ቪላ ዲ ማድሪድ የዓለም የቤት ውስጥ ቱር ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ጾታ ድል ቀንቷቸዋል። በዚህም መሠረት በወንዶች 3 ሺህ ሜትር ሰለሞን ባረጋ 7:34.03 በሆነ ሰዓት በመግባት አሸነፊ ሆኗል፡፡ በዚሁ መርሃ ግብር ለሜቻ ግርማ 7:37.09 በሆነ ሰዓት በመግባት ሁለተኛ፣ አዲሱ ይሁኔ ስድስተኛ ደረጃን ይዘው ውድድሩን አጠናቀዋል፡፡ በተመሳሳይ በሴቶች 1 ሺህ 500 ሜትር ጉዳፍ ፀጋዬ 3:57.38…
Read More...

የእጅ ኳስ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ዙር የማጠቃለያ ውድድር በባህር ዳር ከተማ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እጅ ኳስ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ዙር የማጠቃለያ ውድድር በባህር ዳር ከተማ እየተካሄደ ነው። ቂርቆስ ክፍለ ከተማ፣ መከላከያ፣ ፌደራል ፖሊስ፣ ኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ፣ ከምባታ ዱራሜ፣ ባህር ዳር ከተማ፣ ፌዴራል ማረሚያ ቤቶች፣ ሚዛን አማን፣ ጎንደር ከተማና ድሬዳዋ ከተማ የፕሪሚየር ሊጉ ተሳታፊ ክለቦች ናቸው።…

ፋሲል ከነማና ዳሽን ቢራ የ136 ሚሊየን ብር የስፖንሰር ሺፕ ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2014(ኤፍ ቢሲ) የ2013 ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሻምፒዮኑ ፋሲል ከነማ ከዳሸን ቢራ ጋር የ136 ሚሊየን የስፖንሰር ሺፕ ስምምነት ተፈራርሟል፡፡ ሁለቱ ወገኖች ስምምንቱን ዛሬ በአዲስ አበባ ተፈራርመዋል። ፋሲል ከነማ ስራ አስኪያጅ አቶ አብዮት ብርሀኑ ከፊርማው ስነስርዓት በኋላ እንደተናገሩት፥ ክለቡ ባለፋት አምስት ዓመታት ማሳካት የቻለውን…

9ኛው የመላ ጋምቤላ ዓመታዊ የስፖርት ውድድር ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 9ኛው የመላ ጋምቤላ ዓመታዊ የወረዳዎች የስፖርት ውድድር ተጠናቋል፡፡ በስፖርት ውድድሩ ማጠናቀቂያ መርሃ ግብር ላይ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ተወካይ አቶ ቡን ዊው እንዳሉት÷ ስፖርት ለጤንነትና ለአካል ብቃት ካለው ጠቀሜታ በተጨማሪ የወንድማማችነትና የአንድነት እሴቶችን በማጠናከር ረገድ የጎላ ሚና…

በ15ኛው ሣምንት ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ፋሲል ከነማ አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ15ኛው ሣምንት ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመክፈቻ ጨዋታ ፋሲል ከነማ ድሬዳዋ ከተማን 4 ለ 0 በሆነ ሰፊ ልዩነት አሸንፏል፡፡ ዛሬ ቀን 9 ሰዓት ላይ በጀመረው ጨዋታ የፋሲል ከተማን ሁለት የአሸናፊነት ጎሎች ሽመክት ጉግሳ አስቆጥሯል፡፡ ኦኪኪ ኦፎላቢ እና በረከት ደስታ ቀሪዎቹን ጎሎች…

አትሌት የዓለምዘርፍ የኋላው በስፔን በተካሄደ የ10 ኪሎ ሜትር ውድድር አዲስ ክብረ ወሰን አስመዘገበች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት የዓለምዘርፍ የኋላው በስፔን ላ ፕላና በተካሄደ የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ አዲስ ክብረ ወሰን አስመዘገበች፡፡ አትሌቷ 29:14 በሆነ ሰዓት በመግባት ነው አዲስ ክብረ ወሰን ያስመዘገበችው፡፡ ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ…

የወልቂጤ ከተማ እና የሲዳማ ቡናን የመሩት ረዳት ዳኛ ከውድድሩ ተሰናበቱ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የወልቂጤ ከተማ እና የሲዳማ ቡናን የመሩት ረዳት ዳኛ ዳንኤል ጥበቡ ከውድድሩ መሰናበታቸው ተገልጿል፡፡ በተጠናቀቀው የ13ኛ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ወልቂጤ ከተማ እና ሲዳማ ቡና ባደረጉት ጨዋታ ላይ ረዳት ዳኛው ባሳዩት የዳኝነት ስህተት ነው ቅጣቱ የተላለፈባቸው፡፡ በዕለቱ ወልቂጤ ከተማ በመጀመሪያው…