Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

አርሰናል እንግሊዛዊውን አማካይ ዲክላን ራይስን ለማስፈረም ተስማማ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አርሰናል እንግሊዛዊውን አማካይ ዴክላን ራይስን ከዌስትሃም ዩናይትድ የክለቡ ሪከርድ በሆነ የዝውውር ዋጋ ለማስፈረም ተስማምቷል፡፡ መድፈኞቹ ለ24 ዓመቱ ተጫዋች ዝውውር 100 ሚሊየን ፓውንድ ክፍያ እንዲሁም ተጨማሪ 5 ሚሊየን ፓውንድ ለፊርማ ወጪ ያደርጋሉ፡፡ አርሰናል ለተጫዋቹ ዝውውር ያቀረበውን 100 ሚሊየን ፓውንድ ክፍያ በ18 ወራት ውስጥ ለዌስትሃም ዩናይትድ የሚከፈል ይሆናል። አርሰናል 100 ሚሊየን ፓውንድ የሚያወጣበት ዲክላን ራይስ የክለቡ የምን ጊዜም ውዱ ተጫዋች ይሆናል ተብሎ…
Read More...

ኮሚቴው የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ሥነ ሥርዓት ኮሚቴ ትናንት ባደረገው ስብሰባ የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳለፈ፡፡ በ28ኛ ሣምንት ፕሪሚየር ሊግ የተደረጉ ግጥሚያዎችን ጨምሮ ሌሎች ከዳኞች እና ከታዛቢዎች የቀረቡለትን ሪፖርቶች ከመረመረ በኋላ ነው ኮሚቴው ውሳኔ ያሳለፈው፡፡ በውሳኔው መሠረትም ሰኔ 22 ቀን 2015 ዓ.ም…

ዋሊያዎቹ ወደ አሜሪካ ተጉዘው የወዳጅነት ጨዋታ ሊያደርጉ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ወደ አሜሪካ በመጓዝ የወዳጅነት እና የልምድ ልውውጥ ጨዋታዎችን ሊያደርግ ነው፡፡ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን እንዳስታወቀው÷የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከካረቢያኑ ጉያና ብሄራዊ ቡድን ጋር ሐምሌ 26 በዋሺንግተን ዲሲ ሴግራ ፊልድ ስታዲየም እንደሚያደርግ አስታውቋል፡፡ በተጨማሪም ሐምሌ 29 ከትላንታ…

ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኢትዮጵያ ቡና በአቻ ውጤት ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና እና ቅዱስ ጊዮርጊስ በአንድ አቻ ውጤት ተለያዩ፡፡ በአዳማ ሣይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተካሄደውየ28ኛ ሣምንት መርሐ ግብር÷ 9 ሰዓት ላይ ኢትዮጵያ ቡና ከቅዱስ ጊዮርጊስ ተጫውተዋል፡፡ በተጠባቂው ደርቢ ጨዋታም ኢትዮጵያ ቡና እና ቅዱስ ጊዮርጊስ 1 ለ1 በሆነ…

በሻምበል አበበ ቢቂላ መታሰቢያ የማራቶን ውድድር አትሌት ብርሃኑ ነበበው እና ጠጅቱ ስዩም አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ39ኛው የሻምበል አበበ ቢቂላ መታሰቢያ ማራቶን ውድድር አትሌት ብርሃኑ ነበበው እና አትሌት ጠጅቱ ስዩም አሸነፉ። 39ኛው የሻምበል አበበ ቢቂላ መታሰቢያ የማራቶን ውድድር በአዲስ አበባ ከተማ ሰሚት ለስላሳ ፋብሪካ ተብሎ የሚጠራው ቦታ መነሻና መድረሻው አድርጎ ተካሂዷል፡፡ በማራቶን ውድድሩ በወንዶች አትሌት ብርሃኑ ነበበው…

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ሁለት ተጠባቂ ጨዋታዎች ይካሄዳሉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ከብሔራዊ ቡድኑ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኋላ ዛሬ ይመለሳል፡፡ በአዳማ ሣይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በሚካሄደው የ28ኛ ሣምንት መርሐ ግብር÷ 9፡00 ላይ ኢትዮጵያ ቡና ከቅዱስ ጊዮርጊስ ይገናኛሉ፡፡ 12፡00 ላይ ደግሞ ባሕርዳር ከነማ ከሲዳማ ቡና እንደሚጫወቱ…

39ኛው የሻምበል አበበ ቢቂላ የማራቶን ውድድር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 39ኛው የሻምበል አበበ ቢቂላ የማራቶን ውድድር መካሄድ ጀምሯል፡፡ ውድድሩ እየተካሄደ የሚገኘው በአዲስ አበበባ ሲሆን÷ መነሻ እና መድረሻውን ሰሚት ማድረጉም ተገልጿል፡፡ በውድድሩ÷ 12 ክለቦች፣ 2 ክልሎችና 1 ከተማ አስተዳደር የተውጣጡ 354 አትሌቶች በሁለቱም ፆታ እየተሳተፉ ነው፡፡ ለውድድሩ ከ1 ሚሊየን ብር በላይ…