Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

በፕሪሚየር ሊጉ የ23ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀቁ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 23ኛ ሳምንት መርሐ-ግብር ሁለት ጨዋታዎች ተካሂደዋል፡፡ ወላይታ ድቻና አዳማ ከተማ በሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ባደረጉት ጨዋታ 1 ለ 1 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይተዋል፡፡ የአዳማ ከተማን ግብ ዮሴፍ ታረቀኝ 65ኛው ደቂቃ ላይ ሲያስቆጥር÷የወላይታ ድቻን ደግሞ ቢኒያም ፍቅሩ 82ኛው ላይ አስቆጥሯል፡፡ በተመሳሳይ ምሽት12 ሰዓት ላይ ጨዋታቸውን ያደረጉት ፋሲል ከነማ እና አርባ ምንጭ ከተማ 1 ለ 1 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይተዋል። የአርባ ምንጭ…
Read More...

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከማላዊ ጋር በሞዛምቢክ ይጫወታል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ከማላዊ ጋር በሞዛምቢክ ሜዳ እንደሚጫወት የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታወቀ፡፡ ብሄራዊ ቡድኑ 5ኛ የምድብ ጨዋታውን ሰኔ 13 ቀን የሚያደርግ ሲሆን ጨዋታውን በሞዛምቢክ ስታዲየም ለማድረግ ቀጠሮ መያዙን ለካፍ አሳውቋል፡፡ ፌዴሬሽኑ በምስራቅ አፍሪካ ሀገራት በሚገኙ…

በተለያዩ  ሀገራት በተደረጉ የጎዳና ላይ ውድድሮች  ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸንፈዋል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳምንቱ መጨረሻ በተለያዩ ሀገራት በተደረጉ የጎዳና ላይ ውድድሮች  ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል፡፡ ትናንት በቼክ ሪፐብሊክ በተደረገ ፕራግ ማራቶን በሴቶች አትሌት ወርቅነሽ ኢዴሳ ስታሸንፍ በወንዶች አትሌት ሲሳይ ለማ ሁለተኛ ወጥቷል። በአሜሪካ በተካሄደው ፒትስበርግ ግማሽ ማራቶን በሴቶች አትሌት ብዙዬ ድሪባ…

ሲዳማ ቡና እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ድል ቀናቸው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲዳማ ቡና ሐዋሳ ከተማን እንዲሁም ቅዱስ ጊዮርጊስ ወልቂጤ ከተማን አሸነፉ፡፡ 9፡00 ላይ በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተካሔደው ጨዋታ÷ ፍሊፕ አጃህ በሁለተኛው አጋማሽ ባስቆጠራት ብቸኛ ጎል ሲዳማ ቡና ተጋጣሚውን ረትቷል፡፡ በሌላ በኩል 12፡00 ላይ ወልቂጤ ከተማ እና ቅዱስ…

ሃላንድ የፕሪሚየር ሊጉን ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪነት ክብረ ወሰን ሰበረ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የማንቼስተር ሲቲው የፊት መስመር ተጫዋች ኧርሊንግ ሃላንድ በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አዲስ ክብረ ወሰን አስመዝግቧል። የ22 አመቱ ኖርዌያዊው አጥቂ ትናንት ምሽት ክለቡ ማንቼስተር ሲቲ ከዌስትሃም ዩናይትድ ጋር ባደረገው ጨዋታ በሊጉ 35ኛ ጎሉን አስቆጥሯል። ይህም ከዚህ ቀደም በቀድሞወቹ እንግሊዛውያን አጥቂዎች አንዲ…

በፕሪሚየር ሊጉ መቻል እና ኢትዮጵያ መድን አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ22ኛ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ መቻል እና ኢትዮጵያ መድን ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈዋል፡፡ 9፡00 ላይ በተካሄደው ጨዋታ መቻል ድሬዳዋ ከተማን 2 ለ 1 አሸንፏል፡፡ ከነዓን ማርክነህ እና እስራኤል እሸቱ የመቻልን ሁለት ጎሎች ሲያስቆጥሩ÷ ብቸኛዋን ድሬዳዋ ጎል ሙኸዲን ሙሳ አስቆጥሯል፡፡ ውጤቱን…

ከ20 ዓመት በታች በ5ሺህ ሜትር ሴቶች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከ1 እስከ 3 በመውጣት ድል አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛምቢያ ንዶላ ከ20 ዓመት በታች ሻምፒዮና ማጠቃለያ ላይ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከ1 እስከ 3 በመውጣት ድል አድርገዋል፡፡ አትሌት ውብርስት አስቻለ ቀዳሚ በመሆን ለሀገሯ ወርቅ ስታስገኝ፣ አይናዲስ መብራቴ 2ኛ በውጣት ብር እንዲሁም   አስማረች አንለይ 3ኛ በውጣት ነሃስ አስገኝተዋል፡፡ በውድድሩ ኢትዮጵያ 7 የወርቅ…