Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በኳታር  በሚካሄደው የዳይመንድ ሊግ ይሳተፋሉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በመጪው ግንቦት ወር  በኳታር ዶሃ በሚካሄደው የዳይመንድ ሊግ ውድድር ይሳተፋሉ፡፡ በአለም የቤት ውስጥ ሻምፒዮና የሪከርድ ባለቤቱ  አትሌት ለሜቻ ግርማ ደግሞ በመድረኩ ሰፊ የማሸነፍ ግምት ተሰጥቶታል፡፡ የኦሎምፒክ እና የሁለት ጊዜ የአለም መሰናክል ሻምፒና የብር ሜዳሊያ አሸናፊው ለሜቻ ግርማ በኳታሩ የ3ሺህ ሜትር የዳይመንድ ሊግ ከአምስት አትሌቶች ከባድ ፉክክር ይጠብቀዋልም ተብሏል፡፡ ከለሜቻ ግርማ በተጨማሪ አትሌት ዮሚፍ ቀጀልቻ እና ሰለሞን ባረጋ በርቀቱ …
Read More...

የፕሪሚየር ሊጉ 17ኛ ሳምንት ጨዋታዎችና የሥነ ምግባር ውሳኔዎች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 17ኛ ሳምንት በተደረጉ ጨዋታዎች ሰባት ጨዋታዎች በመሸናነፍና አንድ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቅቋል፡፡ በተደረጉት ጨዋታዎችም 21 ግቦች በ18 ተጫዋቾች መቆጠራቸው ነው የተገለጸው፡፡ በሳምንቱ 38 ተጫዋቾችና የቡድን አመራሮች በቢጫ ካርድ ሲገሰፁ÷ ሁለት ተጫዋቾች ደግሞ ቀይ ካርድ…

ቼልሲ ፍራንክ ላምፓርድን ጊዜያዊ አሰልጣኝ አድርጎ ቀጠረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ የቀድሞ ኮከቡን እና የቡድኑ አሰልጣኝ የነበረውን ፍራንክ ላምፓርድ የክለቡ ጊዜያዊ አሰልጣኝ አድርጎ መቅጠሩን አስታውቋል። ላምፓርድ ከቸልሲ አሰልጣኝነት ከተሰናበተ ከሁለት አመት በኋላ ተመልሶ እስከ ውድድር አመቱ ማብቂያ ድረስ ቸልሲን ለማሰልጠን ቦታውን ተረክቧል። ከአሰልጣኝ ፍራንክ…

17ኛው የኢትዮጵያ ዳርት ሻምፒዮና ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ዳርት ፌዴሬሽን አዘጋጅነት ሲካሄድ የቆየው 17ኛው የኢትዮጵያ ዳርት ሻምፒዮና ውድድር ተጠናቀቀ ፡፡ በውድድሩ በሁለቱም ፆታዎች በታዳጊና በአዋቂ በነጠላ፣ በጥንድ፣ በድብልቅ እንዲሁም በቡድን በተደረገ ውድድር አዲስ አበባ በ456 ፣አማራ ክልል በ337፣ደቡብ ክልል በ319 ነጥቦች ከ1ኛ እስከ 3ኛ ያለውን ደረጃ…

ብሬንዳን ሮጀርስ ከሌስተር ተሰናበተ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሌስተር ሲቲ አሰልጣኝ ብሬንዳን ሮጀርስን ማሰናበቱን አስታወቀ፡፡ የክለቡ ኃላፊዎች ባደረጉት ምክክር ከአሰልጣኙ ጋር ለመለያየት መወሰናቸውን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡ ክለቡ በብሬንዳን ሮጀርስ መሪነነት በዚህ የውድድር ዓመት በሊጉ አስከፊ ውጤት እያስመዘገበ እንደሚገኝም ተገልጿል፡፡ ይህን ስኬታማ ያልሆነ ጉዞ ተከትሎም ክለቡ…

ፋሲል ከነማ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ተጋጣሚዎቻቸውን ረቱ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ፋሲል ከነማ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸነፉ፡፡ የፕሪሚየር ሊጉ 17ኛ ሣምንት የጨዋታ መርሐ ግብሮች በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨሲቲ ስታዲየም ተካሂደዋል፡፡ ዐፄዎቹ ከወላይታ ድቻ ጋር 9፡00 ላይ ባደረጉት ጨዋታ 2 ለ1 አሸንፈዋል፡፡ ፋሲል ከነማ ከመመራ ተነስቶ…

አትሌት አበጀ አያና የፓሪስ ማራቶንን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት አበጀ አያና ዛሬ የተካሄደውን የፓሪስ ማራቶን አሸነፈ፡፡ አትሌት አበጀ ውድድሩን ያሸነፈው 2 ሰዓት ከ7 ደቂቃ ከ14 ሰከንድ በሆነ ጊዜ በመግባት ነው። ሌላኛው ኢትዮጵያዊ አትሌት ጉዬ አዶላ 2 ሰዓት 7 ደቂቃ ከ35 ሰከንድ በመግባት ሁለተኛ ሆኖ ውድድሩን መጨረሱን ሬውተርስ ዘግቧል፡፡ እንዲሁም ኬንያዊው…