Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

ብሬንዳን ሮጀርስ ከሌስተር ተሰናበተ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሌስተር ሲቲ አሰልጣኝ ብሬንዳን ሮጀርስን ማሰናበቱን አስታወቀ፡፡ የክለቡ ኃላፊዎች ባደረጉት ምክክር ከአሰልጣኙ ጋር ለመለያየት መወሰናቸውን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡ ክለቡ በብሬንዳን ሮጀርስ መሪነነት በዚህ የውድድር ዓመት በሊጉ አስከፊ ውጤት እያስመዘገበ እንደሚገኝም ተገልጿል፡፡ ይህን ስኬታማ ያልሆነ ጉዞ ተከትሎም ክለቡ አሰልጣኙን ማሰናበቱን ነው ያሳወቀው፡፡ #Ethiopia ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/…
Read More...

ፋሲል ከነማ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ተጋጣሚዎቻቸውን ረቱ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ፋሲል ከነማ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸነፉ፡፡ የፕሪሚየር ሊጉ 17ኛ ሣምንት የጨዋታ መርሐ ግብሮች በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨሲቲ ስታዲየም ተካሂደዋል፡፡ ዐፄዎቹ ከወላይታ ድቻ ጋር 9፡00 ላይ ባደረጉት ጨዋታ 2 ለ1 አሸንፈዋል፡፡ ፋሲል ከነማ ከመመራ ተነስቶ…

አትሌት አበጀ አያና የፓሪስ ማራቶንን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት አበጀ አያና ዛሬ የተካሄደውን የፓሪስ ማራቶን አሸነፈ፡፡ አትሌት አበጀ ውድድሩን ያሸነፈው 2 ሰዓት ከ7 ደቂቃ ከ14 ሰከንድ በሆነ ጊዜ በመግባት ነው። ሌላኛው ኢትዮጵያዊ አትሌት ጉዬ አዶላ 2 ሰዓት 7 ደቂቃ ከ35 ሰከንድ በመግባት ሁለተኛ ሆኖ ውድድሩን መጨረሱን ሬውተርስ ዘግቧል፡፡ እንዲሁም ኬንያዊው…

በፕሪምየር ሊጉ አዳማ ከተማ መቻልን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አዳማ ከተማ መቻልን 3 ለ 2 አሸነፈ፡፡ የ2015 የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ቀሪ የ17ኛ ሳምንት የጨዋታ መርሐ ግብር ዛሬ በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም መካሄድ ጀምሯል፡፡ በዚህም ዛሬ መቻል ከአዳማ ከተማ ጋር ጨዋታቸውን ያደረጉ ሲሆን÷በጨዋታው አዳማ…

የ2024ቱ የአፍሪካ ዋንጫ የሚካሄድበት ቀን ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በኮትዲቯር አስተናጋጅነት የሚካሄደው የ2024ቱ የአፍሪካ ዋንጫ የሚካሄድበት ወር እና ቀናቶች በአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) ይፋ ተደርገዋል፡፡ ካፍ በትናንትናው እለት እንዳስታወቀው÷ የ2024ቱ የአፍሪካ ሀገራት እግር ኳስ ውድድር ከፈረንጆቹ ጥር 13 እስከ የካቲት 11 ቀን 2024 ይካሄዳል፡፡ እስካሁን ባለው…

የትግራይ ክለቦች እስከ ግንቦት 24 ቀን 2015 ዓ.ም ሪፖርት እንዲያቀርቡ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የትግራይ ክልል ክለቦች እስከ ግንቦት 24 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ አጠቃላይ ሪፖርት እንዲያቀርቡ የክልሉ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጠይቋል፡፡ በክልሉ በነበረው ወቅታዊ የጸጥታ ሁኔታ ምክንያት ከውድድር ርቀው የቆዩት የትግራይ ክለቦች ባለፈው እሁድ ከክልሉ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጋር ምክክር አድርገዋል፡፡ በምክክሩም ክለቦቹ ወደ…

ሊዮኔል ሜሲ ለአርጀንቲና ብሄራዊ ቡድን ያስቆጠራቸው ጎሎች ከ100 አለፉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)  ሌዮኔል አንድሬስ ሜሲ ለአርጀንቲና ብሄራዊ ቡድን ያስቆጠራቸውን ጎሎች ትናንት ምሽት ከ100 አሳልፏል፡፡ ሜሲ ሀገሩ አርጀንቲና ካረቢያን ደሴትን ትላንት ምሽት በሳንቲያጎ ዴል ኤስትሮ 7 ለ 0 ባሸነፈችበት ጨዋታ ሶስት ጎሎችን በማስቆጠር ሀትሪክ መስራት ችሏል፡፡ የ7 ጊዜ ባሎን ዲ ኦር አሸናፊው ሊዮኔል…