Fana: At a Speed of Life!

በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሊድስ ዩናይትድ እና ሌሲስተር ሲቲ ወደ ታችኛው ሊግ ወረዱ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሊድስ ዩናይትድ እና ሌሲስተር ሲቲ ወደ ታችኛው ሊግ ወርደዋል። በሊጉ የመጨረሻ ሳምንት መርሐ ግብር ሌሲስተር ከዌስትሀም ጋር ተጫውቶ 2 ለ 1 ሲያሸንፍ ሊድስ በቶተንሀም 4 ለ 1 ተሸንፏል። በሜዳው ከበርንማውዝ…

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቱርክ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ሬሲፕ ጣይብ ኤርዶኻን በድጋሚ ተመረጡ። በመጀመሪያ ዙር ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ከ50 በመቶ በላይ ያገኘ እጩ ባለመኖሩ ነበር ዛሬ ሁለተኛ ዙር ድምፅ አሰጣጥ የተካሄደው። እስካሁን 97 በመቶ ድምፅ የተቆጠረ ሲሆን፥ 53…

ታዋቂዋ የፖፕ ሙዚቃ አቀንቃኟ ቲና ተርነር በ83 አመቷ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ታዋቂዋ የፖፕ ሙዚቃ አቀንቃኟ ቲና ተርነር ከዚህ ዓለም በሞት ተለየች። በፈረንጆቹ በ1980ዎቹ የፖፕ አቀንቃኝ ለመሆን የበቃችው  እውቋ  የሮክ እና የሮል ኮከብ ቲና ተርነር ከረዥም ህመም በኋላ በ83 አመቷ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየች።…

አቶ አደም ፋራህ የቻይና መንግስት ከፍተኛ የልኡካን ቡድንን ተቀብለው አነጋገሩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ በቻይና የናንዣ ግዛት የቻይና ኮሚኒስት ፓርቲ ሀላፊ በሆኑት በሚስተር ሊያንግ ሹን የተመራው የቻይና መንግስት ከፍተኛ የልኡካን ቡድንን በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ። ዘመናትን…

የፌዴሬሽን ምክር ቤት ከሩሲያ ላዕላይ ምክር ቤት ጋር የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት ከሩሲያ ላዕላይ ምክር ቤት ጋር የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ። የመግባቢያ ሰነዱን የኢፌዴሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈጉባኤ አገኘሁ ተሻገር እና የሩሲያ ፌዴሬሽን የፌዴራላዊ ሸንጎ አፈጉባኤ ቫለንቲና ማትቪዬንኮ ተፈራርመዋል።…

አምባሳደር ምስጋኑ ለፓኪስታን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች  ጋር ገለፃ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ለፓኪስታን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች ጋር ገለፃ አደረጉ። ሚኒስቴር ዴኤታው በሃገራቱ ወቅታዊ ቀጣይ በሆኑ የግንኙት ቁልፍ በሆኑ ጉዳዮች ላይ ነው ገለፃ ያደረጉት። በገለፃው ላይ በንግድ እና ቢዝነስ…

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ምስጋኑ አርጋ ከአንቶኒዮ ጉተሬዝ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ምስጋኑ አርጋ ከአንቶኒዮ ጉተሬዝ ጋር ተወያዩ። ሚኒስትር ዴኤታው "በውይይታችን ዋና ፀሀፊውም ሆኑ ተመድ ለኢትዮጵያ እያደረጉት ላለው ድጋፍ ያለንን አድናቆት ገልጬላቸዋለሁ" ብለዋል። በድህረ ጦርነት ወቅት…

የአቶ ግርማ የሺጥላ አስከሬን በወዳጅነት አደባባይ ሽኝት ተደረገለት

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአቶ ግርማ የሺጥላ አስከሬን ሽኝት በወዳጅነት አደባባይ ተከናወነ። የአቶ ግርማ የሺጥላ አስከሬን  በማርሽ ቡድን፣ በወዳጅ ዘመዶቻቸው እና በስራ ባልደረቦቻቸው ታጅቦ ወዳጅነት አደባባይ ደርሷል። በወዳጅነት አደባባይም÷ የአቶ ግርማ የሺጥላ…

ብልጽግና ቃል የገባውን በተግባር ማረጋገጥና ፈተናዎችን ወደ እድል መቀየር መለያው መሆኑን እያረጋገጠ ይገኛል – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ብልጽግና ፓርቲ ቃል የገባውን በተግባር ማረጋገጥና ፈተናዎችን ወደ እድል መቀየር መለያው መሆኑን በቀጣይነት እያረጋገጠ እንደሚገኝ የፓርቲው ምክትል ፕሬዚዳንት እና የዋና ጽህፈት ቤት ሀላፊ አቶ አደም ፋራህ ገለፁ። አቶ አደም፥ ብልጽግና ፓርቲ…

የዓለም ባንክ በበጀት ድጋፍና በብድር መልክ ጠንካራ ድጋፍ ለኢትዮጵያ እንደሚያደርግ አረጋገጠ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ ከዓለም ባንክ ፕሬዚዳንት ዴቪድ ማልፓስ ጋር ተወያዩ። በዚህም ወቅት በኢትዮጵያ ማክሮ ኢኮኖሚ ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል። ፕሬዚዳንቱ የፕሪቶሪያውን የሰላም ስምምነት በመተግበሩ የኢትዮጵያ መንግስት ያሳካውን…