Fana: At a Speed of Life!

የትንሳኤ በዓል አብሮነታችን የሚጠናከርበት ሊሆን ይገባል- ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በነገው ዕለት የሚከበረው የትንሳኤ በዓል አብሮነታችን የሚጠናከርበት ሊሆን ይገባል ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ ከንቲባዋ ለክርስትና ሐይማኖት ተከታዮች ለትንሳኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት…

የኢየሱስ ክርስቶስ የስቀለት በዓል በዓለም ዙሪያ…

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢየሱስ ክርስቶስ ስቅለት በዓል በተለያዩ የዓለማችን ሀገራት በሐይማኖታዊ አስተምኅሮዎችና ሥርዓተ-ክዋኔዎች ይከበራል፡፡ ዕለቱ ከሚከበርባቸው በርካታ ሀገራት መካከልም÷ ኢትዮጵያ፣ ኤርትራ፣ ሩሲያ፣ ግብጽ፣ ግሪክ፣ እስራኤል፣ ቡልጋሪያ እና ሌሎችም…

በዓለም የአቪዬሽን ድርጅት ሲንፖዚየም ኢትዮጵያ በርካታ ፋይዳዎች ማግኘቷ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም የአቪዬሽን ድርጅት ሉላዊ አፈፃፀም ድጋፍ ሲንፖዚየም ላይ ኢትዮጵያ ባደረገችው ተሳትፎ በርካታ ፋይዳዎች ማግኘቷን የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) ገለጹ። ባላፉት ቀናት ሲካሄድ የቆየው የዓለም የአቪዬሽን ድርጅት…

ማይክሮሶፍት በኢንዶኔዥያ የቴክኖሎጂ መሠረተ ልማቶችን ለመደገፍ ቢሊየን ዶላሮች መመደቡ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ማይክሮሶፍት በኢንዶኔዥያ ከኮምፒዩተር አገልግሎት እና ሰው ሰራሽ አስተውሎት ጋር የተያያዙ መሠረተ ልማቶችን ለመደገፍ 1 ነጥብ 7 ቢሊየን ዶላር ለመመደብ መዘጋጀቱ ተገልጿል። የአሜሪካው ግዙፍ ኩባንያ ማይክሮሶፍት ዋና…

የኢትዮጵያን የአቪዬሽን ዘርፍ ለማሳደግ የሚያስችሉ ውይይቶች ተካሄዱ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን የአቪዬሽን ዘርፍ ተወዳዳሪነት ለማሳደግ እና በዘርፉ አብሮ ለመሥራት የሚያስችሉ የሁለትዮሽ ውይይቶች በዶሚኒካ ሪፐብሊክ ፑንታካና ከተማ ተካሂደዋል፡፡ በዶሜኒካ ሪፐብሊክ በመካሄድ ላይ በሚገኘው የዓለም አቀፍ የአቪዬሽን ድርጅት (አይ…

ስራ ፈጠራን በማበረታታት የኢኮኖሚ ነጻነትን ለማረጋገጥ በትኩረት እየተሰራ ነው – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ስራ ፈጠራን በማበረታታትና የተረጂነት አመለካከትን በመቀየር የምግብ ዋስትና እና የኢኮኖሚ ነጻነትን ለማረጋገጥ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት እና የዋና ጽህፈት ቤት ኋላፊ አቶ አደም ፋራህ ገለጹ። የብልጽግና ፓርቲ…

በቻይና በአውራ ጎዳና መደርመስ የ19 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና ለቀናት የጣለውን ከባድ ዝናብ ተከትሎ በጉዋንግዶንግ ግዛት በአውራ ጎዳና ላይ በደረሰ የመደርመስ አደጋ የ19 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተገልጿል፡፡ በአደጋው ጉዳት የደረሰባቸው ሌሎች 30 ሰዎች ወደ ሆስፒታል መወሰዳቸው…

የኢትዮጵያ አየር ኃይል ለኢትዮጵያዊያን የኩራት ምንጭ የሆነ ታላቅ ተቋም ነው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር ኃይል ለለመላው ኢትዮጵያዊያን የኩራት ምንጭ የሆነ ታላቅ ተቋም ነው ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ። በከንቲባዋ የተመራ የአስተዳደሩ የስራ ኃላፊዎች በኢፌዴሪ አየር ኃይል…

ለአርብቶ አደሩ የጤና ፍላጎት ምላሽ የሚሰጥ ፕሮጀክት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ35 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ለሚቀጥሉት 5 ዓመታት የሚተገበርና ለአርብቶ አደሩ የጤና ፍላጎት ምላሽ የሚሰጥ ፕሮጀክት ይፋ ሆነ። ፕሮጀክቱ በ4 ክልሎች ውስጥ የሚገኙ 35 የአርብቶ አደር ወረዳዎችን ያቀፈ መሆኑ ተገልጿል። በስነ ተዋልዶ ጤና፣…

በአማራ ክልል ባህላዊ የዳኝነት ስርዓት የህግ ማእቀፍ ተዘጋጅቶለት ይሰራበታል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፍትህ ሰርዓቱን ለማገዝ እና ለማጠናከር እንዲሁም ዘላቂ ሰላም ለማስፈን ባህላዊ የዳኝነት ስርዓት የህግ ማእቀፍ ተዘጋጅቶለት ይሰራበታል ሲሉ የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ ተናገሩ፡፡ በደሴ ከተማ በፍትህ ስርዓቱ ውስጥ የሚገኙ…