Fana: At a Speed of Life!

በኢትዮጵያ ላይ የሚደረገውን ጫናና ጣልቃ ገብነት የሚቃወም ሰልፍ በብራስልስ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ህዳር 7፣2014 (ኤፍ ቢሲ) በኢትዮጵያ ላይ የሚደረገውን አሉታዊ አለም አቀፍ ጫናና ጣልቃ ገብነት በመቃወም በብራስልስ ከተማ በአውሮፓ ህብረት ቢሮ ፊት ለፊት ሠላማዊ ሰልፍ ተካሄደ። የአውሮፓ ህብረት በሀገራችን ላይ የሚያደርገውን ያልተገባ ጫና በመቃወም በበርካታ…

ለሽብር ዓላማ ማስፈፀሚያ ሊውሉ የነበሩ ቁሳቁሶች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ህዳር 5፣2014 (ኤፍ ቢሲ) ለአሸባሪዎቹ የህውሃትና የሸኔ ቡድኖች እኩይ ዓላማ ማስፈፀሚያ ሊውሉ የነበሩ በርካታ ሲም ካርዶች፣ ሀሰተኛ የመሳሪያ ፍቃድና የሽጉጥ ጥይት ከ2 ተጠርጣሪዎች ጋር በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ ገለፀ።…

የሽብርተኞችን ጥቃት ለመከላከል በምንችለው ሁሉ ከመንግስት ጎን ነን – የሀገር ሽማግሌዎች

አዲስ አበባ፣ ህዳር 05፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሽብርተኞችን ጥቃት ለመከላከል በሚችሉት ሁሉ ከመንግስት ጎን በመሆን የድርሻቸውን እንደሚወጡ የጉጂ ዞን የሀገር ሽማግሌዎች ገለጹ፡፡ ከዞኑ ሁሉም ወረዳዎች የተውጣጡ 200 የሀገር ሽማግሌዎች ትናንት በነገሌ ከተማ የሰላምና የልማትን…

በሆሳዕና ከተማ የሀገር መከላከያ ሠራዊትን የሚቀላቀሉ ዘማቾች በክብር ተሸኙ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 5 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገሪቱን ከአሸባሪው የሕወሐት ሴራና የውጭ ኃይሎች ጣልቃ ገብነት በጋራ ህዝባዊ ተሳትፎ በመመከት የቀደመ የጀግንነት ታሪኳን መድገም እንደሚገባ ተገለፀ። በሀዲያ ዞን ሆሳዕና ከተማ የሀገር መከላከያ ሠራዊትን ለሚቀላቀሉ አመራሮች፣…

ሁለቱ ክፍለ ከተሞች ከ8 ሚሊየን ብር በላይ የአይነት ድጋፍ ለተፈናቃዮች አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 4 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ቂርቆስና ጉለሌ ክፍለ ከተሞች ከ8 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የአይነት ቁሳቁስ ድጋፍ ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ አደረጉ። ክፍለ ከተሞቹ በአማራ ልማት ማህበር (አልማ) አስተባባሪነት በአማራ ክልል በአሸባሪውና ወራሪ…

ከካናዳው ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር ውጤታማ የስልክ ውይይት አድርገናል – ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ህዳር  4 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከካናዳው አቻቸው ጀስቲን ትሩዶ ጋር በስልክ ተወያዩ። ከጠቅላይ ሚኒስትር ጀስቲን ትሩዶ ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ ውጤታማ የስልክ ውይይት አድርገናል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በማህበራዊ…

ሰንደቅ ዓላማችን የአፍሪካዊያን የነፃነት ምልክት ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 4 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ የአፍሪካዊያን የነፃነት ምልክት ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው አስፈሩ። የኢትዮጵያ የነፃነት አርማ የሆነው አረንጓዴ፣ ቢጫና ቀይ ሰንደቅ ዓላማችን በርካታ የአፍሪካ…

አለም አቀፍ አጋሮቻችን የኢትዮጵያን ህዝብ ፍላጎት ያክብሩ – ዶ/ር አብርሃም በላይ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 04 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሁን ሰዓት ከ100 ሚሊየን በላይ ኢትዮጵያውያንን ለማተራመስ ከውስጥ እና ከውጭ ከፍተኛ የፀጥታ ችግር ገጥሟል ሲሉ የመከላከያ ሚኒስትር ዶ/ር አብርሃም በላይ ገለጹ ። ሀገሪቱን ለማዳከም እና በዴሞክራሲያዊ መንገድ የተመረጠውን…

በአለም አቀፍ ተቋም ስም የሚፈጸሙ ወንጀሎችን መንግስት አይታገስም – ቢልለኔ ስዩም

አዲስ አበባ፣ህዳር 4፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ተመድ ሰራተኞቼ ያለ አግባብ እየታሰሩብኝ ነው የሚለው ክስ ምሰረተ ቢስ ነው ሲሉ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪ ሃላፊ ቢልለኔ ስዩም ገለጹ። ሀላፊዋ ከሲጂቲኤን አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ፣ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት…

በኢትዮጵያ ላይ የተከፈተውን የሀሰተኛ መረጃ ዘመቻ የሚቃወም ሰልፍ በቶሮንቶ ከተማ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ህዳር 03 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምዕራባውያን አገራትና መገናኛ ብዙሃኖቻቸው በኢትዮጵያ ላይ የከፈቱትን የሐሰት መረጃ ዘመቻ የሚቃወም ሰላማዊ ሰልፍ በካናዳ ቶሮንቶ ከተማ በመካሄድ ላይ ነው። በቶሮንቶና በአካባቢው የኢትዮጵያውያን ማህበር አባል የሆነው ጋዜጠኛ…