Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

fana news

በአርሲ ዞን 354 ሺህ ሄክታር መሬት በኩታ ገጠም ይለማል

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአርሲ ዞን በመኸር እርሻ 354 ሺህ ሄክታር መሬት በኩታ ገጠም እርሻ እንደሚለማ የዞኑ ግብርና እና ተፈጥሮ ሀብት ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ 590 ሺህ ሄክታር መሬት በዘር ለመሸፈን ታቅዶ 354 ሺህ ሄክታሩ በክላስተር የሚለማው ተብሏል፡፡…

በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የእስካሁን የሰብዓዊ መብት አያያዝ ዙሪያ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ም/ጠ/ሚ ደመቀ መኮንን የኮቪድ 19 ወረርሽኝ ተከትሎ በወጣው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈፃፀም ላይ የሚኒስትሮች ኮሚቴ፣ ከፓርላማ መርማሪ ቦርድ አባላት እና ከኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ከፍተኛ አመራሮች ጋር ውይይት መደረጉን አስታወቁ፡፡…

በኢትዮጵያ የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ እየጨመረ በመሄዱ የሚወሰዱ እርምጃዎችና ስራዎች እየጠበቁ እንደሚሄዱ መንግስት ገለፀ 

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ እየጨመረ እየሄደ በመሆኑ የሚወሰዱ እርምጃዎች እና ስራዎች እየጠበቁ እንደሚሄዱ መንግስት ገለፀ። የኮቪድ19 ወረርሽኝ መከላከልና መቆጣጠር የሚኒስቴሮች ኮሚቴ አስተባባሪ ሴክሬታሪያት የኢፌዴሪ የሰላም ሚኒስትር…

የአውሮፓ ህብረት የናይል ወንዝና የህዳሴ ግድብ ለኢትዮጵያ ላላቸው ስትራቴጂካዊ ጠቀሜታ እውቅና እንደሚሰጥ ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአውሮፓ ህብረት የናይል ወንዝ እና የታላቁ የህዳሴ ግድብ ለኢትዮጵያ ላላቸው ስትራቴጂካዊ ጠቀሜታ እውቅና እንደሚሰጥ ገለፀ። የአውሮፓ ካውንስል እና የአውሮፓ ኮሚሽን ፕሬዚዳንቶች በጋራ ለኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ በፃፉት…

የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ለስድስት ወራት ከቆየ ኢትዮጵያ 139 ቢሊዮን ብር የሚገመት ምርት ልታጣ ትችላለች- ጥናት

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኮሮናቫይረስ (ኮቪድ-19) ወረርሺኝ ለስድስት ወራት ከቆየ ኢትዮጵያ 139 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር የሚገመት የምርት መቀነስ ወይም የምርት እጦት ሊያጋጥማት እንደሚችል በወረርሺኙ ምጣኔ ኃብታዊ ተጽዕኖ ላይ የተካሄደ ጥናት አመለከተ። በሳይንስና…

በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ 16 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የአንድ ሰው ህይወት አልፏል

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 2 ሺህ 383 የላብራቶሪ ምርመራ 16 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። ቫይረሱ ተገኝቶባቸው በፅኑ ህክምና ላይ የነበሩ የ65 ዓመት ወንድ የአዲስ አበባ ነዋሪም ህይወታቸው…

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ የግብርናና የትምህርት ሚኒስቴሮች ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ የግብርና ሚኒስቴር እና የትምህርት ሚኒስቴር ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ድጋፍ አደረጉ። በሀገሪቱ የተከሰተውን የኮሮና ቫይረስ ወረርሽን ተከትሎ በቀረበው ጥሪ መሰረት በዛሬው ዕለት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 2 ሚሊዮን…