Fana: At a Speed of Life!

ሰራተኞች በመጸዳጃ  ቤት የሚያሳልፉትን ጊዜ ለማሳጠር የተዘጋጀው የመጸዳጃ ወንበር ንድፍ 

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 14፣2012 (ኤፍቢሲ) ሰራተኞች ብዙ ጊዜያቸውን መጸዳጃ ቤት እንዳያበክኑ በሚል የተነደፈው መጸዳጃ ወንበር ብዙዎቹን እያወዛገበ ይገኛል፡፡ ረጀም  እና ቀላል ስሜትን የሚፈጥር የመፀዳጃ ቤት ቆይታ ሰዎች ጋዜጣዎች እንዲያነቡ እና በስልኮቻቸው ኢንተርኔት  እንዲጠቀሙ እድልን…

የሆንግ ኮንግ ተቃዋሚዎች ለገና ዋዜማ የ‹ዝምታ ሌሊት› በሚል መፈክር ተቃውሞ ለማድረግ አቅደዋል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 14፣2012 (ኤፍቢሲ) የሆንግ ኮንግ ተቃዋሚዎች ለገና ዋዜማ የ‹ዝምታ ሌሊት› በሚል መፈክር ተቃውሞ ለማድረግ ማቀዳቸው ተገለፀ፡፡ የሆንግ ኮንግ የመንግስት ተቃዋሚዎች በዋና ዋና የገበያ አዳራሾች የተቃውሞ ሰልፍ ለማካሄድ እና በገና ዋዜማ በታዋቁ የቱሪስት ስፍራወች የ‹ዝምታ…

በማህበረሰብ አቀፍ የጤና መድህን ስርዓት ከ22 ነጥብ 5 ሚሊየን በላይ ዜጎች ታቅፈዋል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 14 ፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) በማህበረሰብ አቀፍ የጤና መድህን ስርዓት ከ22 ነጥብ 5 ሚሊየን በላይ ዜጎች መታቀፋቸውን የኢትዮጵያ ጤና መድህን ኤጀንሲ አስታውቋል። የማህበረሰብ አቀፍ የጤና መድህን ስርዓት በከተማና በገጠር መደበኛ ባልሆነው የኢኮኖሚ ዘርፍ ተሰማርቶ የሚገኘውን…

በግድቡ ላይ በካርቱም የተካሄደው ድርድር ውጤታማ ሆኖ መጠናቀቁን ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 14፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በህዳሴ ግድብ ላይ በካርቱም ሲካሄድ የሰነበተው 3ኛው ዙር የኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብፅ የውሃ ሚኒስትሮች ድርድር ውጤታማ ሆኖ መጠናቀቁን የውሃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትር ገለፁ። ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ በድርድሩ ውጤት ዙሪያ…

የወጪ ንግዱን በማጠናከር የሃገሪቱን ኢኮኖሚ ማሳደግ እንደሚያስፈልግ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 14፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የወጪ ንግዱን በማጠናከር የሃገሪቱን ኢኮኖሚ ማሳደግ እንደሚያስፈልግ የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ ፡፡ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ለወጪ ንግድ ማነቆ በሆኑ ችግሮችና  እና መፍትሄዎች  ዙሪያ  ከአምራቾች፣ ላኪዎችና ከሚመለከታቸው የመንግስት እና…

ጎጉል እና አፕል ለስለላ ጥቅም ላይ ይውላል ያሉትን የቶቶክ መተግበሪያ አስወገዱ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 14፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጎጉል እና አፕል ለስለላ ጥቅም ላይ ይውላል በማለት የጠረጠሩትን የተባበሩት አረብ ኤምሬቶችን መተግበሪያ ቶቶክን ማስወገዳቸው ተገለፀ፡፡ ቶቶክ የተሰኘው ይህ መተግበሪያ ሰዎች በቀላሉ በተንቀሳቃሽ ምስል እና በፅሁፍ  እንዲያወሩ የሚያስችል ነው…

የአማራ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ በዘርፉ በሚስተዋሉ ችግሮች ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር እየተወያየ ነው

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 14፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ባህልና ቱሪዝ ቢሮ ሰላማዊ የጉብኝት ስርዓት ማስፈን በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር እየተወያየ ነው በውይይት መድረኩ መንግስታዊ  ተቋማት ፣ አስጎብኝ ድርጅቶች ፣የሃይማኖት አባቶች፣ የሀገር ሽማግሌዎች ፣ የሆቴል…

ምክር ቤቱ የኢትዮ-ጅቡቲ የተፈጥሮ ጋዝ ቧንቧ መስመር ዝርጋታ ስምምነትን አፀደቀ

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 14፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በኢትዮጵያና በጅቡቲ መንግስታት መካከል የተፈጥሮ ጋዝ ቧንቧ መስመር ማስተላለፊያን ለመዘርጋት የተደረሰውን ስምምነት እና የፌዴራል ማረሚያ ቤት ረቂቅ አዋጆችን አፀደቀ። የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የህዝብ…

በቡሩንዲ ዋና ከተማ በመሬት መንሸራተት አደጋ የ15 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 14፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቡሩንዲ ዋና ከተማ ቡጅምብራ በመሬት መንሸራተት አደጋ ቢያንስ የ15 ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተገለጸ። ቅዳሜና እሁድ የነበረው ከባድ ዝናብ ያስከተለው የመሬት መንሸራተት ቢያንስ የ15 ሰዎች ህይወት ሲቀጥፍ 30 ሰዎች ደግሞ መቁሰላቸውን የቡጅምብራ…

የብራዚሉ ፕሬዚዳንት ጃዬር ቦልሶናሮ ሆስፒታል ገቡ

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 14፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የብራዚሉ ፕሬዚዳንት ቦልሶናሮ በፕሬዚዳንታዊ ቤተ መንግስት ውስጥ መውደቃቸውን ተከትሎ ሆስፒታል መግባታቸው ተሰምቷል፡፡ ፕሬዚዳንቱ ብራዚሊያ በሚገኘው  መኖሪያ ቤታቸው ውስጥ ድንገት መውደቃቸውን ተከትሎ  ሆስፒታል መግባታቸው ተነግሯል፡፡…