Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

አትሌት ቀነኒሳ በቀለ በቫሌንሺያ ማራቶን እንደሚሳተፍ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ቀነኒሳ በቀለ በፈረንጆቹ ታሕሳስ 3 ቀን በሚካሄደው የቫሌንሺያ ማራቶን እንደሚሳተፍ አስታወቀ፡፡ አትሌቱ በማህበራዊ ትስስር ገፁ ባሰፈረው ጽሑፍ÷ ከብዙ ጊዜ ጉዳት በኋላ በቫሌንሺያ ማራቶን እንደሚሳተፍ አስታውቋል። ወደ ሩጫ ለመመለስ ከባድ የልምምድ ጊዜዎችን ማሳለፉን የገለፀው አንጋፋው አትሌት÷ “በፈረንጆቹ ታህሳስ 3 ቀን በሚካሄደው የቫሌንሺያ ማራቶን አቅሜን እፈትሻለሁ” ብሏል። የቫሌንሺያ ማራቶን አዲስ ጅማሮዬ ነው ያለው አትሌቱ ÷ወደ ውድድር እንዲመለስ ድጋፍ ላደረጉለት…
Read More...

ተቋርጦ የቆየው የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ነገ ይጀመራል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አለም አቀፋዊ ጨዋታዎች ምክንያት ተቋርጦ የቆየው የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ነገ ህዳር 20 ቀን እንደሚጀመር ተገለፀ፡፡ ፕሪሚየር ሊጉ ከ6ኛ ሳምንት ጀምሮ በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ መካሄዱን ሲቀጥል የሱፐር ስፖርት የቀጥታ ስርጭትም ያገኛል ተብሏል። በቀጣይ በሚደረጉ 172 ጨዋታዎች የቀጥታ…

በሻንጋይ ማራቶን አትሌት ስራነሽ ይርጋ ዳኜ አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሻንጋይ ማራቶን ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ስራነሽ ይርጋ ዳኜ አሸነፈች። አትሌቷ 2:21:28 በሆነ ሰዓት በመግባት ውድድሩን በቀዳሚነት አጠናቃለች። አትሌት ስራነሽ ይርጋ ዳኜን በመከተል ኬንያዊቷ አትሌት ሴሊ ቼፕየጎ ካፕቲች 2:21:55 በሆነ ሰዓት በመግባት ሁለተኛ ሆና አጠናቃለች። በወንዶች ደግሞ ኬኒያዊው አትሌት…

ተጠባቂው የማንቼስተር ሲቲ እና የሊቨርፑል ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 13ኛ ሳምንት ተጠባቂው የማንቼስተር ሲቲ እና የሊቨርፑል ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቅቋል፡፡ በኢትሃድ የተደረገው የሁለቱ ተፎካካሪ ቡድኖች ጨዋታ 1 ለ 1 በሆነ አቻ ውጤት ተጠናቅቋል፡፡ የማንቼስተር ሲቲን ጎል ኤርሊንግ ሃላንድ በ27ኛው ደቂቃ ሲያስቆጥር ሊቨርፑልን አቻ ያደረገችውን…

የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ በወሳኝ ጨዋታዎች ዛሬ ይመለሳል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ከዓለም አቀፍ ጨዋታዎች መልስ ዛሬ ማንቼስተር ሲቲ ከሊቨርፑል በሚያደርጉት ወሳኝ ጨዋታ ይጀምራል፡፡ 9፡30 ላይ በኢትሃድ በሚደረገው የሁለቱ ተፎካካሪ ቡድኖች ጨዋታ ማንቼስተር ሲቲ መሪነቱን ለማስጠበቅ ሊቨርፑል ደግሞ አሸንፎ መሪነቱን ለመረከብ ይፋለማሉ፡፡ የሊቨርፑሉ አሰልጣኝ የርገን ክሎፕ÷ ዛሬ…

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አትሌቲክስ ክለብ የ18ኛው የኢትዮጵያ ማራቶን ሪሌ ውድድርን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አትሌቲክስ ክለብ የ18 ኛውን የኢትዮጵያ ማራቶን ሪሌ ውድድር በማሸነፍ የወርቅ ሜዳሊያና የገንዘብ ተሸላሚ ሆኗል፡፡ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን 19 ኛውን የኢትዮጵያ ማራቶን ሪሌ ውድድር በትግራይ ክልል መቀሌ ከተማ አካሂዷል፡፡ መነሻና መድረሻውን ሰማዕታት ሐውልት በማድረግ ነው በሁለቱም ጾታዎች…

19ኛው የኢትዮጵያ ማራቶን ሪሌ ውድድር በመቀሌ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 19ኛው የኢትዮጵያ ማራቶን ሪሌ ውድድር በመቀሌ ከተማ መካሄድ ጀምሯል፡፡ በውድድሩ ከዘጠኝ ክለቦች፣ ሥድስት ክልሎችና ከተማ መሥተዳደሮች የተውጣጡ 84 አትሌቶች እየተሳተፉ ይገኛሉ፡፡ በሁለቱም ጾታዎች 1ኛ ለሚወጡ አትሌቶች ለእያንዳንዳቸው የ40 ሺህ ብር፣ 2ኛ ለሚወጡ 20 ሺህ ብር እንዲሁም 3ኛ ለሚወጡት የ15 ሺህ ብር…