Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አንደኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች  ይፋ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አንደኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች ይፋ ሆነዋል፡፡ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ በሳምንቱ በተደረጉ ጨዋታዎች ከዳኞች እና ከታዛቢዎች የቀረቡለትን የዲሲፕሊን ሪፖርት ከመረመረ በኋላ የተለያዩ ውሳኔዎች አሳልፏል። በዚህም የሀዋሳ ከተማው ተጫዋች በረከት ሳሙኤል ቡድኑ  ከፋሲል ከነማ ጋር በነበረው ጨዋታ  በቀይ ካርድ ከጨዋታ  ውጭ  ሲሆን÷ ለፈፀመው ጥፋት በፌዴሬሽኑ ዲሲፕሊን መመሪያ መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ ተወስኗል፡፡…
Read More...

በቱርክ በተካሄደው የግማሽ ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀናቸው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቱርክ አንካራ በተካሄደው የሴቶችና የወንዶች የግማሽ ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸንፈዋል፡፡ በወንዶቹ አትሌት ሲሳይ ለማ 1 ሰዓት ከ1 ደቂቃ ከ9 ሰከንድ በመግባት ውድድሩን በአሸናፊነት አጠናቋል፡፡ አትሌት ጪምዴሳ ደበሌ ሁለተኛ በመውጣት የብር ሜዳሊያ አሸናፊ መሆኑንም ከዓለም አትሌቲክስ ያገኘነው መረጃ…

በፕሪሚየርሊጉ ቶተንሃም ፣ ቼልሲ እና  ማንቼስተር ዩናይትድ ድል ቀንቷቸዋል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ8ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየርሊግ ቶተንሃም ፣ ቼልሲ  ማንቸስተር ዩናይትድ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፏል፡፡ በምሳ ሰዓት ከሜዳው ውጭ ሉተን ታውንን የገጠመው ቶተንሃም በሚኪ ቫንዴቬን ብቸኛ ጎል 1 ለ 0 አሸንፏል፡፡ ውጤቱን ተከትሎም የአሰልጣኝ አንጌ ፖስቴኮግሉ ቡድን ቶተንሃም ነጥቡን 20 በማድረስ ፕሪሚየርሊጉን…

ፋሲል ከነማ እና ሐዋሳ ከተማ ነጥብ ተጋሩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ግማሽ ደርዘን ጎሎች በተቆጠሩበት የመጀመሪያ ሳምንት ጨዋታ ፋሲል ከነማ ከሐዋሳ ከተማ ሦስት አቻ ተለያይተዋል፡፡ የፋሲል ከነማን ጎሎች ሱራፌል ዳኛቸው (2) እና ጌታነህ ከበደ እንዲሁም የሐዋሳ ከተማን ደግሞ ታፈሰ ሰሎሞን፣ አሊ ሱሌማን እና በረከት ሳሙኤል አስቆጥረዋል፡፡ የሊጉ መርሐ- ግብሮች ሲቀጥሉ ምሽት 1፡00…

ማዕከላዊ እዝ ስኬታማ ግዳጁን በብቃት እያስቀጠለ ነው- ጄኔራል አበባው ታደሰ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ማዕከላዊ እዝ እየፈፀመ የመጣውን ስኬታማ ግዳጅ በላቀ ብቃት እያስቀጠለ ነው ሲሉ የጦር ኃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጄኔራል አበባው ታደሠ ገለጹ፡፡ ጀኔራል አበባው ከማዕከላዊ እዝ ከፍተኛ አመራሮች ጋር በግዳጅ አፈፃፀም ዙሪያ ተወያይተዋል፡፡ በቀጠናው የሚንቀሳቀሰው አሸባሪው ሸኔ ሕዝብን ሲዘርፍ እና ሲያሰቃይ…

ሞሮኮ፣ ስፔን እና ፖርቹጋል የ2030 የዓለም ዋንጫን እንደሚያዘጋጁ ፊፋ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሞሮኮ፣ ስፔን እና ፖርቹጋል በ2030 የሚካሄደውን የዓለም ዋንጫ በጋራ እንደሚያዘጋጁ ዓለም አቀፉ የእግር ኳስ ማኅበር የበላይ ጠባቂ (ፊፋ) አስታውቋል፡፡ በውድድሩ መክፈቻ የሚደረጉ ሦስት ጨዋታዎች በኡራጓይ፣ አርጀንቲና እና ፓራጓይ እንደሚካሄዱም ነው ፊፋ ያስታወቀው፡፡ የመክፈቻ ጨዋታዎችን በላቲን አሜሪካ ሀገራት…

የርገን ክሎፕ የቶተንሃም እና ሊቨርፑል ጨዋታ በድጋሜ እንዲደረግ እንደሚፈልጉ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሊቨርፑሉ አሰልጣኝ የርገን ክሎፕ የቶተንሃም እና ሊቨርፑል ጨዋታ በድጋሜ እንዲደረግ ፍላጎት እንዳላቸው ገልጸዋል። አሰልጣኝ ክሎፕ ይህን ያሉት በጨዋታው የመስመር አማካዩ ሉዊስ ዲያዝ ያስቆጠረው ጎል በቪዲዮ ረዳት ዳኞች ‘ከጨዋታ ውጭ እንቅስቃሴ አለው’ በሚል ከተሻር በኋላ ነው። አሰልጣኙ ውሳኔውን ያልተገባ…