Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

የፕሪሚየር ሊጉ ሁለት መርሐ ግብሮች በአቻ ውጤት ተጠናቀቁ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሦስተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ማጠቃለያ አዳማ ከተማ ከሀምበሪቾ ዱራሜ እንዲሁም ኢትጵያ ቡና ከባህር ዳር ከተማ 2 አቻ ተለያይተዋል፡፡ ለአዳማ ከተማ አብዲሳ ጀማል እና ዮሴፍ ታረቀኝ እንዲሁም ለሀምበሪቾ ዱራሜ በፍቃዱ አስረሳኸኝ እና ዳግም በፍቃዱ ጎሎችን አስቆጥረዋል፡፡ በውጤቱ መሰረት አዳማ ነጥቡን ወደ 5 ከፍ በማድረግ የነበረበትን 6ኛ ደረጃ ሲያስጠብቅ÷ ከሦስት ጨዋታዎች አንድ ነጥብ ብቻ ማግኘት የቻለው ሀምበሪቾ ዱራሜ 15ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል፡፡ እንዲሁም ጫላ ተሽታ…
Read More...

አውስትራሊያዊቷ ዋናተኛ በጀርባ ዋና ስፖርት የዓለም ክብረወሰንን ሰበረች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሃንጋሪ ቡዳፔስት እየተካሄደ ባለው ዓለም አቀፍ የዋና ስፖርት ውድድር አውስትራሊያዊቷ ዋናተኛ ኬይሊ ማክዊን የጀርባ ዋና የዓለም ክብረወሰንን ሰብራለች፡፡ ኬይሊ ማክዊን 50 ሜትሩን የዋና ርቀት ለማጠናቀቅ 26 ሰከንድ ከ86 ማይክሮ ሰከንድ ፈጅቶባታል፡፡ በዚህም በቻይናዊዋ አትሌት ሊዩ ዥያንግ በ2018 ተይዞ የነበረውን…

ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በቫሌንሽያ ግማሽ ማራቶን ከ2ኛ እስከ 4ኛ ደረጃ በመያዝ አጠናቀቁ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በቫሌንሽያ በተካሄደ የግማሽ ማራቶን ውድድር ከ2ኛ እስከ 4ኛ ያለውን ደረጃ በመያዝ አጠናቅቀዋል፡፡ በግማሽ ማራቶን ውድድሩ አትሌት ዮሚፍ ቀጄልቻ፣ ሀጎስ ገብረህይወት እና ሰለሞን ባረጋ ተሳትፈዋል፡፡ በዚህም አትሌት ሀጎስ ገብረህይወት2ኛ፣ ዮሚፍ ቀጄልቻ 3ኛ እንዲሁም ሰለሞን ባረጋ 4ኛ ደረጃን…

ቼልሲ እና አርሰናል 2 ለ2 ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ9ኛው ሣምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ተጠባቂ የነበረው የአርሰናልና ቸልሲ ጨዋታ በ2 አቻ ተጠናቋል፡፡ የቼልሲን ጎሎች ኮል ፓልመር እና ሚሃየሎ ሙድሪክ ሲያስቆጥሩ ፥ ለአርሰናል ደግሞ ዴክላን ራይስ እና ሊያንድሮ ትሮሳርድ የአቻ ጎሎችን አስቆጥረዋል፡፡ በተመሳሳይ በመርሲሳይድ ደርቢ ሊቨርፑል ኤቨርተንን 2 ለ 0…

ማንቸስተር ሲቲ ብራይተንን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ9ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ በሜዳው ብራይተንን ያስተናገደው ማንቸስተር ሲቲ 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸነፈ። በዚህም ነጥቡን 21 በማድረስ የደረጃ ሰንጠረዡ ለጊዜው እየመራ ይገኛል። በሌላ ጨዋታ ከሜዳው ውጪ በርንማውዝን የገጠመው ዎልቭስ በተመሳሳይ 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፎ ሶስት ነጥብ አግኝቷል።…

ሊቨርፑል ኤቨርተንን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ9ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ በመርሲሳይድ ደርቢ ሊቨርፑል ኤቨርተንን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸነፈ። ለሊቨርፑል የማሸነፊያ ጎሎቹን ሞሀመድ ሳላህ ከእረፍት በኋላ በፍጹም ቅጣት ምት እና በጨዋታ አስቆጥሯል። በጨዋታው ያሸነፈው ሊቨርፑል በ9 ጨዋታ 20 ነጥብ በመሰብሰብ የደረጃ ሰንጠረዡ ለጊዜው እየመራ…

የክርስቲያኖ ሮናልዶ ልጅ ለአልናስር ከ13 ዓመት በታች ቡድን ፈረመ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የክርስቲያኖ ርናልዶ ልጅ ሮናልዶ ጁኒየር ለአልናስር ከ13 ዓመት በታች መፈረሙ ተሰምቷል፡፡ ሮናልዶ ጁኒየር በቀጣይ ቀናት በአልናስር አካዳሚ ልምምድ ማድረግ ይጀምራል የተባለ ሲሆን ፥ 7 ቁጥር መለያ እንደሚሰጠውም ነው የተገለፀው፡፡ በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎች የእግርኳስ ክህሎቱን ሲያሳይ የነበረው ሮናልዶ ጁኒየር ከአባቴ…