Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

በፕሪሚየር ሊጉ ጅማሮ ኢትዮጵያ ቡና ድል ቀንቶታል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ሲዳማ ቡናን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የአንደኛ ሳምንት መርሐ ግብር በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ የኒቨርሲቲ ስታዲየም ዛሬ ተጀምሯል፡፡ የፕሪሚየር ሊጉ መርሐ ግብር አዳማ ከተማ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 9፡00 ላይ እንዲሁም ሲዳማ ቡና ከኢትዮጵያ ቡና ጋር 12፡00 ሰዓት ላይ ባደረጉት ጨዋታ ነው የተጀመረው፡፡ በመርሐ ግብሩ ኢትዮጵያ ቡና ሲዳማ ቡናን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት ያሸነፈ ሲሆን÷ ኤርሚያስ ሹምበዛ…
Read More...

ድርቤ ወልተጂ በአንድ ማይል የሴቶች የጎዳና ላይ ሩጫ ሪከርድ ሰበረች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ድርቤ ወልተጂ በአንድ ማይል የሴቶች የጎዳና ላይ ሩጫ ሪከርድ በመስበር አሸነፈች፡፡ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሴቶች አንድ ማይል የሪጋ የዓለም የጎዳና ላይ ሩጫ ድል ቀንቷቸዋል፡፡ ርቀቱን አትሌት ድርቤ ወልተጂ በቀዳሚነት ስታጠናቅቅ ፍሬወይኒ ኃይሉ ደግሞ ሁለተኛ ደረጃን ይዛለች፡፡ ድርቤ ወልተጂ በ4 ደቂቃ…

ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በ5 ኪሎ ሜትር የዓለም የጎዳና ላይ ሩጫ ድል ቀናቸው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በወንዶች 5 ኪሎ ሜትር የሪጋ የዓለም የጎዳና ላይ ሩጫ ድል ቀንቷቸዋል፡፡ አትሌት ሀጐስ ገ/ሕይወ ርቀቱን 12 ደቂቃ ከ59 ሰከንድ በሆነ ሰዓት በማጠናቀቅ ቀዳሚ መሆን ችሏል፡፡ ሌላኛው ኢትዮጵያዊ አትሌት ዮሚፍ ቀጄልቻ ደግሞ ርቀቱን በ13 ደቂቃ ከ02 ሰከንድ በማጠናቀቅ 2ኛ ደረጃን ይዟል፡፡…

ኢትዮጵያውያን አትሌቶች የሚጠበቁበት የሪጋ የዓለም የጎዳና ላይ ሩጫ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያን አትሌቶች የሚጠበቁበት በላቲቪያ ሪጋ የሚሄደው የዓለም የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድር ተካሂዷል፡፡ ኢትዮጵያ በሻምፒዮናው በሰባት ሴቶች እና በስድስት ወንዶች በድምሩ በ13 አትሌቶች ተወከላለች። በሴቶች የ5 ኪሎ ሜትር ውድድር እጅጋየሁ ታዬ እና መዲና ኢሳ ከቀኑ 5፡50 ላይ ውድድራቸውን አድርገዋል፡፡ በዚሁ…

በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሁለቱ የማንቼስተር ከተማ ክለቦች ሲሸነፉ አርሰናል ድል ቀንቶታል

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 19 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 7ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ሁለቱ የማንቼስተር ከተማ ክለቦች ተሸንፈዋል። ከቀትር በኋላ በተካሄደ ጨዋታ አስቶንቪላ ብራይተንን 6 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል። በተመሳሳይ 11 ሰአት ላይ በተደረጉ ጨዋታዎች ደግሞ የፕሪሚየር ሊጉ መሪ ማንቼስተር ሲቲ በወልቨርሃምፕተን ወንደረርስ…

በሪጋ በሚካሄደው የዓለም የጎዳና ላይ የሩጫ ውድድር ኢትዮጵያውን አትሌቶች ይጠበቃሉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለመጀመሪያ ጊዜ በሦስት ርቀቶች በላቲቪያ ሪጋ ነገ በሚካሄደው የዓለም የጎዳና ላይ የሩጫ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ይጠበቃሉ፡፡ 5፡50 ላይ በሚካሄደው የ5 ኪሎ ሜትር የሴቶች ውድድር አትሌት እጅጋየሁ ታዬ እና መዲና ኢሳ ሲሳተፉ÷ በዚሁ ርቀት 12፡15 ላይ በሚካሄደው የወንዶች ውድድር አትሌት ዮሚፍ ቀጄልቻ እና ሀጐስ…

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ነገ ይጀመራል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ነገ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ የኒቨርሲቲ ስታዲየም ይጀመራል፡፡ ፕሪሚየር ሊጉ አዳማ ከተማ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 9፡00 ላይ በሚያደርጉት ጨዋታ ነው የሚጀመረው፡፡ የነገው የጨዋታ መርሐ- ግብር ሲቀጥል 12፡00 ላይ ሲዳማ ቡና ከኢትዮጵያ ቡና ጨዋታቸውን ያደርጋሉ፡፡