Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

ካንሰርን ድል ከመስንሳት  እስከ ክለብ ባለውለታነት – ሰባስቲያን ሃለር

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የዌስትሃም ዩናይትድ እና የአያክስ አምስተርዳምስ አይቮሪኮስታዊው አጥቂ ሰባስቲያን ሃለር የጀርመኑን ክለብ ቦርሺያ ዶርተሙንድ ከተቀላቀለ በኋላ በሀምሌ ወር 2022 የቴስቲኩላር ካንሰር ህመም አጋጥሞት ነበር፡፡ ለህመሙ ከሚሰጠው ሳይንሳዊ ትንታኔ እና በእግርኳስ ተጫዋቾች ላይ ከሚፈጥረው የአካል ብቃት ተፅዕኖ አንፃር ብዙዎቹ የአይቮሪያን አጥቂ የእግር ኳስ ህይወት በ28 አመቱ እንደሚያበቃ ገምተው ነበር፡፡ የሀለርን የእግር ኳስ ጉዞ  በመርሳት ፈጣሪ በህይወት ብቻ እንዲያኖረው የፀለዩም…
Read More...

በፕሪሚየር ሊጉ 25ኛ ሳምንት መርሐ-ግብር የተላለፉ የዲሲፕሊን ቅጣቶች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ በ25ኛ ሳምንት በተካሄዱ ጨዋታዎች የተለያዩ የዲሲፕሊን ውሳኔዎችን አስተላልፏል፡፡ በሃዋሳ ዩንቨርሲቲ ስታዲየም በተደረጉ የመርሐ ግብሩ ጨዋታዎች አራቱ በመሸናነፍ ሲጠናቀቁ ÷ ቀሪ አራቱ ደግሞ በአቻ ውጤት ተጠናቅቀዋል፡፡ 20 ግቦች በ17 ተጫዋቾች የተቆጠሩ…

በዘመናዊው የአውሮፓ እግር ኳስ የዘረኝነት ጥቃት አሁንም እልባት አላገኘም

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘመናዊው የአውሮፓ እግር ኳስ በጥቁር ተጫዋቾች ላይ የሚደርሰው የዘረኝነት ጥቃት እስካሁን አልባት አላገኘም፡፡  በአውሮፓ እግርኳስ በተለያዩ ጊዜያት በጥቁር ተጫዋቾች ላይ የሚሰነዘረው ጥቃት በእግርኳስ ህግጋቶችን አልፎ ዛሬም ድረስ ይስተዋላል፡፡  ከሰሞኑ በሪያል ማድሪዱ አጥቂ  ቪኒሺየስ ጁኒየር ከቫሌንሲያ…

ኢትዮ- ኤሌክትሪክ ወደ ከፍተኛ ሊግ ወረደ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ኤሌክትሪክ ለገጣፎ ለገዳዲን ተከትሎ ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መውረዱን ያረጋገጠ ሁለተኛ ክለብ ሆኗል። ኢትዮ- ኤሌክትሪክ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በአዲስ መልክ መደረግ ከጀመረበት 1990 አንስቶ ሁለት ጊዜ ሻምፒዮን መሆኑ ይታወቃል፡፡ በ2010 ላይ ከሊጉ ከወረደ በኋላ ዘንድሮ አድጎ የነበረ ቢሆንም አምስት…

በፕሪሚየር ሊጉ ሲዳማ ቡና እና ድሬዳዋ ከተማ ድል ቀንቷቸዋል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲዳማ ቡና እና ድሬዳዋ ከተማ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈዋል፡፡ ቀን 9 ሰዓት ላይ ከፋሲል ከነማ ጋር የተጫወተው ሲዳማ ቡና በደስታ ደሙ ብቸኛ ግብ 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ በተከታታይ 3 ጨዋታዎችን ማሸነፍ የቻለው ሲዳማ ቡና ከወራጅ ቀጠና ስጋት መውጣት የቻለ ሲሆን÷ ነጥቡን 33…

በሴቶች 10 ሺህ ከ30 ደቂቃ በታች በማጠናቀቅ ኢትዮጵያ ታሪክ ሰራች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ሚዛን ዓለም የ10 ሺህ ሜትር የሩጫ ውድድር በአሸናፊነት አጠናቃለች፡፡ አትሌቷ በለንደን ’’ኮንቲነንታል ቱር’’ ላይ በተደረገው የ10 ሺህ ሜትር የሩጫ ውድድር ከ30 ደቂቃ በታች በመግባት በታሪክ 12ኛዋ እንስት ሆናለች፡፡ በዚህ ውድድር ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ሚዛን ዓለም 29 ደቂቃ 58 ሰከንድ…

አትሌት ጸሃይ ገመቹ በሕንድ ባንጋሉር የ10 ኪ.ሜ የሩጫ ውድድር አሸነፈች

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ጸሃይ ገመቹ በህንድ ባንጋሉር በተካሄደ የ10 ኪሎ ሜትር የሩጫ ውድድር አሸነፈች፡፡ አትሌት ጸሃይ ርቀቱን 31 ደቂቃ ከ38 ሰከንድ በሆነ ሰዓት በመግባት ነው በቀዳሚነት ያጠናቀቀችው፡፡