Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

ኢንተርናሽናል ዳኛ ባምላክ ተሰማ በቻን ውድድር የቪዲዮ ረዳት ዳኛ ሆነው እንዲያጫውቱ ተመረጡ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢንተርናሽናል ዳኛ ባምላክ ተሰማ በአልጄሪያ አስተናጋጅነት በሚካሄደው ሰባተኛው የአፍሪካ እግር ኳስ ሻምፒዮና (ቻን) በቪዲዮ ረዳትነት እንዲያጫውቱ ተመርጠዋል።   በሀገር ውስጥ ሊግ የሚሳተፉ ተጫዋቾች ብቻ የሚሳተፉበት ውድድር ከጥር 5 እስከ 27 ቀን 2015 ዓ.ም ይከናወናል።   የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን(ካፍ) ኢንተርናሽናል ዳኛ ባምላክ ተሰማ በቻን ውድድር በቪዲዮ ረዳት ዳኝነት(ቫር) እንዲያጫውቱ መምረጡን ይፋ አድርጓል።   ባምላክ በቫር…
Read More...

የእንግሊዝ ፕሪሚየርሊግ ከዓለም ዋንጫ መልስ ዛሬ በሚደረጉ ጨዋታዎች ይጀመራል

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንግሊዝ ፕሪሚየርሊግ ከዓለም ዋንጫ መልስ ዛሬ በሚደረጉ የቦክሲንግ ደይ ጨዋታዎች ጅማሮውን ያደርጋል፡፡ ፕሪሚየር ሊጉ በኳታሩ የዓለም ዋንጫው ምክንያት ለአንድ ወር ያህል ተቋርጦ የቆየ ሲሆን ከአንድ ሳምንት እረፍት በኋላ በዛሬው እለት የሊጉ የገና ዋዜማ (ቦክሲንግ ደይ) ጨዋታዎች ይደረጋሉ፡፡ በዚሁም መሰረት ቀን 9…

ሊዮኔል ሜሲ የፒ ኤስ ጂ ቆይታውን ለማራዘም ተስማማ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አርጀንቲናዊው ኮከብ ሊዮኔል አንድሬስ ሜሲ የፈረንሳዩ ፒ ኤስ ጂ ቆይታውን ለአንድ ዓመት ለማራዘም ከክለቡ ጋር ስምምነት ላይ መድረሱ ተሰማ፡፡ በሣምንቱ መጀመሪያ የስፔኑ ክለብ ባርሴሎና ፕሬዚዳንት ጆአን ላፖርታ÷ “ሜሲ 21 ዓመታትን ወዳሳለፈበት የቀድሞ ክለቡ ባርሴሎና ቢመለስ ደስ ይለኛል” ማለታቸውን ተከትሎ የሜሲ ጉዳይ…

የአትሌት ያለምዘርፍ የኋላው የ10 ኪሎ ሜትር ክብረወሰን ፀደቀ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 14 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአትሌት ያለምዘርፍ የኋላው የ10 ኪሎሜትር ክብረ ወሰን በዓለም አትሌቲክስ እውቅና ተሰጥቶታል። አትሌት ያለምዘርፍ በስፔን ካስቴሎን የ10 ኪሎ ሜትር ውድድርን በማሸነፍ አዲስ የዓለም ክብረ ወሰን ማስመዝገቧ ይታወሳል። ክብረ ወሰኑ በኬኒያዊቷ ጆሴሊን ጄፕኮስጊ በ29 ደቂቃ ከ43 ሰከንድ ተይዞ የነበረ ሲሆን ያለምዘርፍ…

ለቻን ውድድር ለ28 ተጫዋቾች ጥሪ ተደረገ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 14 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ሀገራት ሻምፒዮንሺፕ (ቻን) ለሚያደርገው ተሳትፎ ዝግጅት ለ28 ለተጫዋቾች ጥሪ ተደርጓል። አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ከዚህ ቀደም 42 ተጫዋቾችን ያካተተ ጊዜያዊ የተጫዋቾች ጥሪ ማድረጋቸው ይታወሳል፡፡ ሆኖም በድሬዳዋ እየተካሄደ በሚገኘው የፕሪሚየር ሊግ ውድድር ላይ ተገኝተው የተጫዋቾችን…

በፕሪሚየር ሊጉ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለገጣፎ ለገዳዲን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለገጣፎ ለገዳዲን 4 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸነፈ፡፡ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ኢስማኤል ኦሮ አጉሮ ሁለት ግብችን ሲያስቆጥር÷ ፍሪፖንግ ሜንሱ እና ቸርነት ጉግሳ ቀሪ ግቦችን አስቆጥረዋል። ኢስማኤል ኦሮ አጉሮ ጨዋታው በተጀመሪ በ9ኛው ሰከንድ ላይ ግብ በማስቆጠር የፕሪሚየር ሊጉን…

በፕሪሚየር ሊጉ አዳማ ከተማ ድል ቀንቶታል

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ13ኛ ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አዳማ ከተማ ድል ቀንቶታል። ዛሬ ከድሬዳዋ ከተማ ጋር የተጫወተው አዳማ ከተማ 2 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል። ለአዳማ ከተማ ቢኒያም አይተን ዊሊያም ሰለሞን የድል ጎሎቹን አስቆጥረዋል።