Fana: At a Speed of Life!

ሃማስ የቀረበውን የተኩስ አቁም ስምምነት ሃሳብ ተቀብያለሁ አለ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሃማስ በግብጽ እና ኳታር የቀረበውን የጋዛ የተኩስ አቁም ስምምነት የውሳኔ ሃሳብ መቀበሉን አስታውቋል። ውሳኔው የእስራኤል ጦር በምሥራቅ ራፋህ የሚገኙ 100 ሺህ በላይ ዜጎች አካባቢውን ለቀው እንዲወጡ ማሳሰቡን ተከትሎ የተወሰነ ነው ተብሏል፡፡…

1 ሺህ 181 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶስት ዙር በተከናወነ በረራ በሳዑዲ ዓረቢያ በችግር ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 181 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ከተመላሾች ውስጥ 1 ሺህ 139 ወንዶች፣ 25 ሴቶች፣ 17 ጨቅላ ህጻናት እና 6 ዕድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች የሆኑ…

ቅዱስ ጊዮርጊስ የዋናው ቡድን ዋና አሠልጣኝ አገደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር ስራ አመራር ቦርድ የዋናው ቡድን ዋና አሠልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታን ከማሰልጠን ተግባራቸው በጊዜዊነት አግዷል፡፡ የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር ስራ አመራር ቦርድ ዛሬ ባደረገው አስቸኳይ ስብሰባ የዋናውን ቡድን…

በአፋር ክልል የጎርፍ ተጋላጭነትን ለመቀነስ የግድብ ግንባታ ሥራ እየተከናወነ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል የጎርፍ ተጋላጭነትን ለመቀነስ የሚገነቡ የግድብ መሠረተ-ልማቶች ዘላቂና የተረጋጋ ኢንቨስትመንትን ለማስቀጠል ከፍተኛ ሚና እንዳላቸው የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ ገለጹ። አቶ አወል÷ የአፋር ክልል ከአርብቶ አደር ባህል ወደ…

በክልሉ የተፈጠረው ሰላም በተለያዩ ዘርፎች ከፍተኛ ኢንቨስትመንት መሳብ አስችሏል – አቶ ሙስጠፌ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሀገራዊ ለውጡ በኋላ በሶማሌ ክልል በተፈጠረው ሰላምና መረጋጋት ግብርናን ጨምሮ በተለያዩ ዘርፎች ከፍተኛ ኢንቨስትመንት መሳብ አስችሏል ሲሉ የክልሉ ርዕስ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ ገለጹ። የሶማሌ ክልል ለረዥም ዓመታት በግጭት ድባብ ውስጥ…

ለኢንቨስትመንት መሬት ወስደው ወደ ሥራ ባልገቡት ላይ እርምጃ ይወሰዳል – አቶ ኦርዲን በድሪ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ በሐረሪ ክልል የኢንቨስትመንት ፈቃድ እና መሬት ወስደው ወደ ሥራ ባልገቡ ባለሃብቶች ላይ እርምጃ እንደሚወሰድ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ገለጹ። አቶ ኦርዲን ÷ በክልሉ ኢንቨስትመንት ለማጎልበትና ለማበረታታት የተሻለ ሥራዎች እየተከናወኑ…

በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር የሥራ ጊዜያቸውን አጠናቅቀው ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሥራ ጊዜያቸውን ያጠናቀቁት በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ዣኦ ዡዩአን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ደመላሽ ገ/ሚካኤል፣ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ እና ሌሎች አመራሮችም ቦሌ ዓለም አቀፍ…

ትንሳኤ በእርቅ የተሞላ የአዲስ ምዕራፍ ማሳያ ነው – ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ትንሳኤ በእርቅ የተሞላ የአዲስ ሕይወትና የአዲስ ምዕራፍ ማሳያ ነው ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ። ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ÷ የትንሳኤን በዓል አስመልክተው የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡…

አቶ አደም ፋራህ ለትንሳኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ ለትንሳኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። አቶ አደም በመልዕክታቸው ÷ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ…

ህዝበ ክርስቲያኑ የትንሳኤ በዓልን ሲያከብር የተቸገሩትን በመደገፍ ሊሆን ይገባል- አቶ ኡሞድ ኡጁሉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ ለትንሳኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፈዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ በመልዕክታቸው ህዝበ ክርስቲያኑ አብሮነቱንና አንድነቱን በማጠናከር እርስ በርስ በመደጋገፍና በመረዳዳት በዓለ…