Fana: At a Speed of Life!

የስራ ፈጠራን የሚደግፈው ቲምቡክቱ ኢኒሼቲቭ በኢትዮጵያ ስራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ የስራ ፈጠራና ስታርትአፕን የሚደግፈው ቲምቡክቱ ኢኒሼቲቭ በኢትዮጵያ በይፋ ስራ ጀምሯል፡፡ ኢኒሼቲቩ በተባበሩት መንግስታት የልማት ፕሮግራም አነሳሽነት በአፍሪካ በተለይ ኢንቨስትመንትን፣ ስራ ፈጠራንና ስታርትአፕን ለመደገፍ የሚሰራ ነው።…

ባህላዊ የእርቅና የሽምግልና ስርዓቶችን ለሚስተዋሉ ግጭቶች መፍትሔ ማድረግ እንደሚገባ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባህላዊ የእርቅና የሽምግልና ስርዓቶችን በማልማት ለሚስተዋሉ ግጭቶች መፍትሔ እንዲሆኑ ለማድረግ የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ትኩረት ሰጥቶ መስራት እንደሚገባው የጤና፣ ማህበራዊ ልማት፣ ባህልና ስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አመላክቷል፡፡ የህዝብ…

አቶ ታዬ ደንደአ የፀረሰላም ኃይሎችን በመደገፍ እና የጦር መሳሪያ ይዞ በመገኘት ወንጀል ክስ ተመሰረተባቸው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስትር ዴዔታ የነበሩት አቶ ታዬ ደንደአ የፀረሰላም ኃይሎችን በመደገፍና ጦር መሳሪያ ይዞ በመገኘት ወንጀል ክስ ተመሰረተባቸው። ክሱ የተመሰረተው በፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ ሕገ-መንግስትና ሕገ-መንግስት ሥርዓት ላይ…

በሪጅኑ በተፈፀመ ሥርቆት 2 የከፍተኛ ኃይል ተሸካሚ የብረት ምሰሶዎች መውደቃቸው ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከለገጣፎ - ቃሊቲ በተዘረጋው ባለ 230 ኪሎ ቮልት የኤሌክትሪክ ማስተላለፊያ መስመር ላይ በተፈፀመ ስርቆት ሁለት የከፍተኛ ኃይል ተሸካሚ ምሰሶዎች መውደቃቸውን የማዕከላዊ አንድ ሪጅን አስታወቀ፡፡ የሪጅኑ የማስተላለፊያ መስመርና ፋይበር ኦፕቲክስ…

ከ40 ሚሊየን ብር በላይ የአልባሳት ግዢ ጋር ተያይዞ በሙስና ወንጀል የተከሰሱት ጥፋተኛ ተባሉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ40 ሚሊየን ብር በላይ የአልባሳት ግዢ ጋር ተያይዞ በከባድ የሙስና ወንጀል የተከሰሱት የጥፋተኝነት ፍርድ ተላልፎባቸዋል። የጥፋተኝነት ፍርድ የተላለፈባቸው የቀድሞ የአዲስ አበባ እሳት እና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር ሰለሞን ፍስሃ…

በአማራ ክልል በመኸር እርሻ ከ169 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት ለማግኘት ይሰራል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በመኸር የእርሻ ስራ ከ169 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት ለማግኘት እንደሚሰራ የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ገለጸ። በክልሉ የግብርና ቢሮ የሰብል ልማት ዳይሬክተር ማንደፍሮ አስላከ (ዶ/ር)÷በ2015/16 የምርት ዘመን 140 ሚሊየን ኩንታል ምርት…

ህብረተሰቡን ከተሳሳቱና ከተዛቡ መረጃዎች እንዲጠበቅ ብዙ መስራት ያስፈልጋል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ህብረተሰቡ ከተሳሳቱና ከተዛቡ መረጃዎች እንዲጠበቅና ትክክለኛ መረጃዎች እንዲያገኝ ለማስቻል የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ብዙ መስራት እንደሚጠበቅበት ተመላከተ። በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የዲሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በመንግስት ኮሙኒኬሽን…

በኦሮሚያ ክልል በ3 ሚሊየን ሄክታር ላይ የእንስሳት መኖ ለማልማት እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በ3 ሚሊየን ሄክታር መሬት ላይ የእንስሳት መኖ ለማልማት እየተሰራ መሆኑን የክልሉ መስኖና አርብቶ አደር ልማት ቢሮ ገለጸ። በኦሮሚያ ክልል ቆላማ አካባቢዎች እየተከናወኑ የሚገኙ የልማት ተግባራት የአርብቶ አደሩን ሕይወት እያሻሻሉ…

በክልሉ የመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥርና አስተዳደር አዋጅን ተፈፃሚ ለማድረግ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል የመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥርና አስተዳደር አዋጅን ተግባራዊ በማድረግ አከራዮችና ተከራዮች መብትና ግዴታቸውን እንዲወጡ ማድረግ ያስፈልጋል ሲሉ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር) ገለጹ፡፡…

የቤት ልማት ፕሮጀክቶችን በፍጥነት በማጠናቀቅ የታዩ ልምዶች ይበልጥ መጎልበት ይገባቸዋል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የቤት ልማት ፕሮጀክቶችን በጥራትና በፍጥነት በማጠናቀቅ ረገድ የታዩ ልምዶች ይበልጥ መጎልበት እንዳለባቸው የፌዴራል ተቋማት ሱፐርቪዥን ቡድን አስታወቀ። የፕላንና ልማት ሚኒስቴር የሚያስተባብረው የፌዴራል ተቋማት…