Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ማዕድ አጋራ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 ባስገነባው የተስፋ ብርሀን የምገባ ማዕከል የትንሳዔ በዓልን ምክንያት በማድረግ ማዕድ አጋራ። አየር መንገዱ ባከናወነው ማዕድ ማጋራት መርሐ ግብሩ ላይ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ስራ…

የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር እና ጤና ሚኒስቴር ማዕድ አጋሩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር እና የጤና ሚኒስቴር ከሰንሻይን ኢንቨስትመንት ግሩፕ ጋር በመተባበር የትንሳኤ በዓልን በማስመልከት በሰንሻይን ፊላንትሮፊ ፋውንዴሽን አረጋውያን መጦሪያ ማዕከል ለሚገኙ አቅመ ደካሞችና አረጋውያን ማዕድ አጋርተዋል።…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) በጫካ ፕሮጀክት እየሠሩ ላሉ ሠራተኞች የእንኳን አድረሳችሁ መልክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በጫካ ፕሮጀክት ላይ እየሠሩ ላሉ ሠራተኞች የእንኳን አድረሳችሁ መልክት አስተላልፈዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጫካ ፕሮጀክት እየሠሩ ላሉ ሠራተኞች የፋሲካ በዓልን ምክንያት በማድረግ በተዘጋጀ የምሳ ፕሮግራም…

በፕሪሚየር ሊጉ ባህር ዳር ከተማና አዳማ ከተማ ድል ቀናቸው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ባህር ዳር ከተማ እና አዳማ ከተማ ድል ቀንቷቸዋል፡፡ በፕሪምየር ሊጉ የ23ኛ ሣምንት መርሐ ግብር በዛሬው እለት በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ሁለት ጨዋታዎች ተደርገዋል፡፡ ቀን 9 ሰዓት ላይ በተካሄደ ጨዋታ አዳማ…

በሀዲያ ዞን ሾኔ ከተማ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ4 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሀዲያ ዞን ሾኔ ከተማ አስተዳደር በደረሰ የትራፊክ አደጋ ሶስት የአንድ ቤተሰብ አባላትን ጨምሮ የአራት ሰዎች ህይወት አልፏል፡፡ በክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን የትራፊክ አደጋ መከላከል መረጃና ስታቲክስ ክፍል ኃላፊ ኢንስፔክተር…

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የትንሣኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ ማዕድ አጋሩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ መጪውን የትንሣኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8 ለሚኖሩ አቅመ ደካሞችና በዝቅተኛ ኑሮ ለሚገኙ ወገኖች ማዕድ አጋሩ። ፕሬዚዳንቷ በዚህ ወቅት በስተላለፉት መልዕክት÷ ድጋፉ በቀጣይም ተጠናክሮ…

አርባ ምንጭ ከተማ ዳግም ወደ ፕሪሚየር ሊጉ ተመለሰ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አርባ ምንጭ ከተማ ዳግም ወደ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ተመልሷል። በ23ኛ ሳምንት ምድብ "ለ" ተጠባቂ ጨዋታ አርባ ምንጭ ከተማ ቦዲቲ ከተማን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ ውጤቱን ተከትሎም አርባ ምንጭ ከተማ ሶስት ጨዋታዎች እየቀሩት…

የማር የጤና በረከቶች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ማር ከዕፅዋት አበባ በማር ንቦች የሚሰራ ፈሳሽ ውህድ ሲሆን በንጥረ-ምግቦች እና አንቲኦክሲዳንትስ የበለፀገ ፥ ፀረ-ባክቴሪያ ባህሪይ አለው፡፡ ማር በርካታ የጤና ጥቅሞች ያሉት ሲሆን ፥ በቤት ውስጥ ለሚደረግ የህክምና እና የምግብ አማራጭ ሆኖ…

ለፌደራል ፖሊስ የደንብ ልብስ ለማቅረብ የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የጥራት ደረጃውን የጠበቀ የደንብ ልብስ ለማቅረብ የሚያስችል ስምምነት ተፈርሟል፡፡ የፌደራል ፖሊስ ስምምነቱን የተፈራረመው ከዶንግ ፋንግ ሲሊፒንግ ኃ/የተ/የግ ማህበር ጋር መሆኑም ተገልጿል፡፡ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር…

በክልሉ ዘላቂ ሠላምን ለማጽናት የባለድርሻ አካላት ቅንጅትን ማጠናከር እንደሚገባ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ዘላቂና አዎንታዊ ሠላምን ለማጽናት የባለድርሻ አካላትን ቅንጅት ማጠናከር እንደሚገባ ተገለጸ፡፡ የክልሉ ፀጥታ ምክር ቤት የ2016 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት የሥራ አፈጻጸምና የቀጣይ 90 ቀናት የትኩረት…