Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

እስራኤል ወደ ጋዛ የእርዳታ ማስተላለፊያ አዲስ መስመሮችን ልትከፍት መሆኗን ገለጸች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤል ተጨማሪ ሰብዓዊ እርዳታ ወደ ጋዛ ማድረስ የሚያስችሉ ሁለት መስመሮች እንዲከፈቱ መወሰኗን ገልጻለች። በሰሜን ጋዛ የሚገኘው የኤረዝ መግቢያ ጦርነቱ ከተጀመረ ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ እንደሚከፈት የተገለጸ ሲሆን፤ የአሽዶድ ወደብም ለሰብአዊ…

በታይዋን በተከሰተ የመሬት መንቀጥቀጥ የ4 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ በመቶዎች መቁሰላቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በታይዋን በተከሰተ የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ የአራት ሰዎች ህይወት ሲያልፍ 711 ሰዎች ላይ የመቁሰል አደጋ መድረሱ ተገልጿል፡፡   የታይዋን ምስራቃዊ የባህር ጠረፍ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከጠዋቱ ሁለት ሰዓት ገደማ በሬክተር…

ሩሲያ ከሞስኮ ጥቃት ጋር በተያያዘ አሜሪካን ጨምሮ በምዕራባውያን ላይ ምርመራ ጀመረች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ መርማሪ ኮሚቴ በቅርቡ በሞስኮ ከደረሰው ጥቃት ጋር በተያያዘ በአሜሪካ እና ሌሎች ምዕራባውያን ሀገራት ላይ ምርመራ መጀመሩን አስታውቋል፡፡ “ዩክሬን አቀናብራዋለች ከተባለው ጥቃት ጋር በተያያዘ አሜሪካ እና ምዕራባውያን እጃቸው አለበት ወይ”…

ፖፕ ፍራንሲስ በጋዛ የሰብዓዊ ድጋፍ እንዲደረግ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሮማ ካቶሊክ ቤተክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ ፖፕ ፍራንሲስ በትንሳኤ በዓል በጋዛ የሰብዓዊ ድጋፍ እንዲደረግ ጥሪ አቅርበዋል፡፡ ፖፕ ፍራንሲስ የትንሳዔ በዓልን ምክንያት በማድረግ ሰላም ላይ ትኩረት ያደረገ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ በመልዕክታቸውም…

የካናዳ ናያግራ ግዛት የሚከሰተውን የፀሀይ ግርዶሽ ተከትሎ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አወጀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የካናዳ ናያግራ ግዛት በፈረንጆቹ ሚያዝያ 8 የሚከሰተውን የፀሀይ ግርዶሽ ተከትሎ በታዋቂው የናያግራ ፏፏቴ ዙሪያ ብዙ ሰዎች ሊሰበሰቡ እንደሚችሉ በመገመት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አውጇል፡፡ በናያግራ ግዛት የአካባቢው ሊቀመንበር ጂም ብራድሌይ በሰጡት…

በደቡብ አፍሪካ የ45 ሰዎች ሕይወት ካለፈበት አደጋ የ8 ዓመት ልጅ በሕይወት ተገኘች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ አፍሪካ የ45 ሰዎችን ሕይወት ከቀጠፈው የተሽከርካሪ አደጋ የስምንት ዓመት ልጅ በሕይወት መገኘቷ ተሰምቷል፡፡ ከቦትስዋና ዋና ከተማ ጋቦሮኔ ወደ ሞሪያ ከተማ ሲጓዝ የነበረ አውቶቡስ ተገልብጦ የ45 ሰዎች ሕይወት ማለፉን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡…

ቻይና 6 ስፍራዎችን በዩኔስኮ የዓለም መልክዓ ምድር ቅርስነት አስመዘገበች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ስድስት ስፍራዎችን በተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ ሳይንስና ባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) የዓለም መልክዓ ምድር ቅርስነት ማስመዝገቧን አስታውቃለች፡፡ የዩኔስኮ ስራ አስፈፃሚ ቦርድ በዓለም መልክዓ ምድር ቅርስ ዘርፍ ተጨማሪ 18 ስፍራዎች…

የኬንያ አየር መንገድ ከፈረንጆቹ 2017 ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ ማትረፉን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ ካሉት ትላልቅ አየር መንገዶች መካከል አንዱ የሆነው የኬንያ አየር መንገድ ከፈረንጆቹ 2017 ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ ትርፍ ማግኘቱን ገልጿል፡፡ የአየር መንገዱ ሊቀመንበር ማይክል ጆሴፍ በፈረንጆቹ 2023 የተገኘው 80 ሚሊየን ዶላር ትርፍ…

ፕሬዚዳንት ፑቲን የሰብዓዊነትና የምህረት ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሞስኮ ከደረሰው የሽብር ጥቃት በኋላ የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን የሰብአዊነት እና የምህረት ጥሪ አቅርበዋል፡፡ በክሮከስ የከተማ አዳራሽ የተፈፀመውን ጥቃት ተከትሎ ፕሬዚዳንቱ ዛሬ ባደረጉት ንግግር የሰብዓዊነት እና የምህረት አስተሳሰቦች…

ኬንያ ከ18 ሺህ በላይ የምሽት ቤቶች እንዲዘጉ አደረገች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኬንያ መንግስት ከ18 ሺህ በላይ በሚሆኑ የምሽት ቤቶች እና የመጠጥ አምራቾች ላይ እርምጃ መወሰዱን አስታውቋል፡፡ እርምጃው የሀገሪቱ መንግስት የአልኮሆል እና አደንዛዥ ዕፅ ሱሰኝነት ለመከላከል የሚያደርገው ጥረት አካል መሆኑ ነው የተገለለፀው፡፡…