Fana: At a Speed of Life!

የሐረሪ ክልል መስተዳድር ም/ቤት የ9 ወራት የሥራ አፈፃፀም ግምገማ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት የ2016 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት የሥራ አፈፃፀም ግምገማ መካሄድ ጀምሯል። በመድረኩ የክልሉ አስፈፃሚ መሥሪያ ቤቶች ሪፖርታቸውን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ በተገኙበት እያቀረቡ ነው። አቶ…

የስቅለትና የትንሳዔ በዓላት በሰላም እንዲከበሩ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት አድርጎ ወደ ሥራ መግባቱን የጋራ ግብረ ኃይሉ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የስቅለትና የትንሳዔ በዓላት ያለምንም የፀጥታ ችግር በሰላም እንዲከበሩ ለማስቻል አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት አድርጎ ወደ ስራ መግባቱን የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል አስታውቋል፡፡ በዓላቱ በሰላም ተከብረው እንዲጠናቀቁ በአዲስ አበባ ፖሊስ…

ለትንሳኤ በዓል ወደ ሀገር ለሚገቡ 2ኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን አቀባበል እየተደረገ ነው

ለትንሳኤ በዓል ወደ ሀገር ለሚገቡ 2ኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን አቀባበል እየተደረገ ነው አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለትንሳኤ በዓል ወደ ሀገር እየገቡ ለሚገኙ 2ኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ አቀባበል እየተደረገ ነው:: በአቀባበል ሥነ…

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ለ1 ሺህ 455 የሕግ ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የትንሳኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ ለ1 ሺህ 455 የሕግ ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ፡፡ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ÷ መጪውን የትንሳኤ በዓል ምክንያት በማድረግ የክልሉ መንግስት የይቅርታ አዋጁን…

ኢትዮጵያ ለቀጣናው ሀገራት ኢኮኖሚያዊ ትስስር ከፍተኛ ሚና ትጫወታለች – አቶ አሕመድ ሺዴ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በቀጣናው ሀገራት ደህንነትና ኢኮኖሚያዊ ትስስር ዙሪያ ቁልፍ ሚና ትጫወታለች ሲሉ የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ ገለጹ። አቶ አሕመድ በሳዑዲ ዓረቢያ ሪያድ በተደረገ የዓለም ኢኮኖሚክ ፎረም መድረክ ላይ በነበራቸው ተሳትፎ እንደገለጹት÷…

የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት የሸሸና የተመዘበረ ሃብትን ለማስመለስ በጋራ እንዲሰሩ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት ቅንጅታዊ አሰራርን በመፍጠር ከሀገር የሸሸና የተመዘበረ ሃብትን ለማስመለስ እንዲሁም በተያያዥ ወንጀሎች ላይ በትብብር ሊሰሩ እንደሚገባ ተመላከተ፡፡ የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት የሸሸ እና የተመዘበረ ሃብትን ለማስመለስ…

የኑሮ ውድነትን ለመቀነስ እየተከናወኑ ያሉ ተግባራት ተጨባጭ ውጤቶችን እያስመዘገቡ ነው – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኑሮ ውድነትን ለመቀነስ እየተከናወኑ ያሉ ተግባራት ተጨባጭ ውጤቶችን እያስመዘገቡ መሆኑን የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ ገለጹ፡፡ የብልጽግና ፓርቲ የዘጠኝ ወራት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ መድረክ ተካሂዷል፡፡ በዛሬው…

በ300 ሚሊየን ብር ለሚገነባ የመድሃኒት ማከማቻ መጋዘን የመሰረተ ድንጋይ ተቀመጠ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅግጅጋ ከተማ በ300 ሚሊየን ብር ወጪ የመድኃኒት ግብዓት ማከማቻ መጋዘን እና የአስተዳደር ህንጻ ግንባታ የመሰረተ ድንጋይ ተቀመጠ፡፡ የመሰረት ድንጋዩን  የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ሙስጠፌ መሃመድ እና የጤና ሚኒስትር  ዶ/ር መቅደስ ዳባ…

ሐረር ከተማን ተመራጭ የቱሪስት መዳረሻ ለማድረግ አበረታች ሥራዎች ተከናውነዋል- ቢሮው

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሐረር ከተማንተመራጭ የቱሪስት መዳረሻ ለማድረግ አበረታች ሥራዎች መከናወናቸውን የክልሉ ባህል ቅርስና ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ኃላፊ አቶ ተወለዳ አብዶሽ ÷ ባለፉት ዘጠኝ ወራት የክልሉን ባህል ፣ ቅርስና ቱሪዝም ከማስተዋወቅ አንጻር ዘርፈ…