Fana: At a Speed of Life!

ካርሎ አንቸሎቲ የኤቨርተን አሰልጣኝ ሆነው ተሾሙ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የእንግሊዙ እግር ኳስ ክለብ ኤቨርተን አሰልጣኝ ካርሎ አንቸሎቲን የክለቡ ዋና አሰልጣኝ አድርጎ መሾሙን አስታወቀ። ኤቨርተን ጣሊያናዊውን አሰልጣኝ ካርሎ አንቼሎቲን በ4 ዓመት ከግማሽ ኮንትራት ነው የክለቡ አሰልጣኝ በማድረግ የቀጠረው።…

ፌስቡክ በጓደኞች ጥቆማ ሂደት ላይ ስልክ ቁጥሮችን መጠቀም ሊያቆም ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 11፣2012 (ኤፍቢሲ) ፌስቡክ ከግል መረጃ መጠበቅ ጋር ተያይዞ የአባላት የስልክ ቁጥሮች በጓደኞች ጥቆማ ሂደት ላይ መጠቀም ሊያቆም መሆኑ ተገለፀ ፡፡ የተጠቃሚዎች  የፌስቡክ አድራሻ  በጠላፊዎች በቀላሉ እንዳይገኝ በተንቀሳቃሽ ስልካቸው ኮድ እንዲላክ ምርጫ ሲሰጥ መቆየቱ…

ታላቁ ህዳሴ ግድብ በደለል እንዳይሞላ አስቀድሞ ለመከላከል የተጀመሩ የተፋሰስ ልማት ስራዎችን አጠናክሮ ማስቀጠል ይገባል ተባለ

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 11፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ታላቁ ህዳሴ ግድብ በደለል እንዳይሞላ አስቀድሞ ለመከላከል የተጀመሩ የተፋሰስ ልማት ስራዎችን አጠናክሮ ማስቀጠል ይገባል ተባለ፡፡ በኢትዮጵያ የተፋሰስ ልማት ስራዎች ላይ የሚመክር ሀገር አቀፍ የውይይት መድረክ በመቐለ ከተማ  እየተካሄደ ነው።…

ኢትዮጵያ፣ግብጽና ሱዳን በታላቁ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ የሶስትዮሽ ውይይት እያካሄዱ ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 11፣ 2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ፣ግብጽና ሱዳን በታላቁ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ ዛሬ በሱዳን ካርቱም የሶስትዮሽ ውይይት እያካሄዱ ነው፡፡ የሶስቱ ሀገራት ውሃ ሚኒስትሮች በካርቱም በግድቡ ውሃ አሞላል እና አለቃቀቅ ዙሪያ ትኩረት በማድረግ እንደሚወያዩ ተነግሯል፡፡ ይህ…

ደቡብ፣ ኦሮሚያና ጋምቤላን በአቋራጭ የሚያገናኘው የጎሬ – ማሻ- ቴፒ መንገድ ግንባታ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 11፣ 2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) ሲጠናቀቅ ደቡብ፣ ኦሮሚያና ጋምቤላን በአቋራጭ የሚያገናኘው የጎሬ - ማሻ- ቴፒ የ140 ነጥብ 2 ኪሎ ሜትር የአስፋልት ኮንክሪት መንገድ ግንባታ ተጀመረ፡፡ ጅማ ፣ ቦንጋ ፣ ሚዛን ቴፒ ፣ ጋምቤላ ፣ ጎሬ ፣ መቱ እና አዲስ አበባን በአጭር ርቅት…

በዚህ ዓመት በሊቢያ ቢያንስ 284 ዜጎች ሞተዋል-ተመድ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 11፣ 2012(ኤፍቢሲ) በሊቢያ በዚህ አመት ቢያንስ 284 ሰዎች መሞታቸውን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስታወቀ፡፡ የተባበሩት መንግስታት  ድርጅት ይፋ ባደረገው ሪፓርት በሊቢያ  የሰብአዊ መብት ጥሰት እየተባባሰ መሆኑን ነው ያስታወቀው፡፡ በተመድ  የሰብአዊ መብት…

ዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይ ኤም ኤፍ) ለኢትዮጵያ የ2 ነጥብ 9 ቢሊየን ዶላር ድጋፍ አፀደቀ

አዲስ አበባ፣ታህሳስ11፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም ( አይ ኤም ኤፍ) ለኢትዮጵያ የ2 ነጥብ 9 ቢሊየን ዶላር ድጋፍ አፀደቀ፡፡ ዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም ሥራ አስፈፃሚ ቦርድ ያጸደቀው ይህ ድጋፍ የኢትዮጵያን ሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ ፕሮግራም ለመደገፍ…

አገልጋይ ዮናታን አክሊሉ የከተማ አስተዳደሩ ለጀመረው የተማሪዎች የምገባ ፕሮግራም የ10 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 11፣ 2012(ኤፍቢሲ) አገልጋይ ዮናታን አክሊሉ የከተማ አስተዳደሩ ለጀመረው የተማሪዎች ምገባ መርሃ ግብር በመልካም ወጣት ፕሮጀክት ስም 10 ሚሊየን  ብር ድጋፍ ኢንጅነር ታከለ ኡማ እና የከተማ አስተዳደሩ ካቢኔ በተገኙበት አስረክቧል፡፡ የመልካም ወጣት ፕሮጀክት የከተማ…

ትራምፕ የአሜሪካ ወታደራዊ ‘የህዋ  ኃይልን’ በይፋ ስራ አስጀመሩ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 10 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የአሜሪካ ወታደራዊ ‘የህዋ ኃይልን’ በትናትንትናው ዕለት በይፋ አስጀምረዋል፡፡ ዶናንል ትራምፕ እጅግ አስፈላጊ ነው ያሉትን ይህን የህዋ ሀይል በዋሽንግተን አቅራቢያ በሚገኝ የጦር ሰፈር ላይ ነው ስራ…

ደም ሳይቃቡ ዴሞክራሲያዊት ኢትዮጵያን መገንባት ያስፈልጋል – ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 10 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በዛሬው ዕለት በሚሊኒየም አዳራሽ የአማራ እና የኦሮሞ ባለሃብቶች ኮሚቴ ባዘጋጁት የሰላም ኮንፈረስ ላይ ንግግር አድርገዋል። በዚህ ወቅት ጠቅላይ ሚኒስትሩ እንደዚህ አይነት መድረኮች እንዲዘጋጁ ድጋፍ ላደረጉ…