Fana: At a Speed of Life!

የጥምቀትን በዓል ለማክበር ዝግጅት መደረጉን የጎንደር ከተማ አስተዳደር አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በዓለም የማይዳሰስ ቅርስነት የተመዘገበውን የጥምቀት በዓል ለማክበር ዝግጅት መደረጉን የጎንደር ከተማ አስተዳደር አስታውቋል፡፡ በዓሉ ሀይማኖታዊና ትውፊታዊ ስርዓቱን ጠብቆ እንዲከበር ከማድረግ ጎን ለጎን ለከተማዋ ዘላቂ እድገት አስተዋጽኦ…

በፋይናንስ ግልጽነትና ተጠያቂነት ትግበራ ላይ የሚመክር ጉባኤ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 15 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በፌደራል፣ በክልሎችና በከተማ አስተዳደሮች በፋይናንስ ግልጽነትና ተጠያቂነት ስራ ትግበራ ላይ የሚመክር ጉባኤ በአዳማ ከተማ ተካሄደ። ጉባኤው በመሠረታዊ አገልግሎቶች ከለላ ፕሮግራም ሲከናወኑ የነበሩ ተግባራትን በስፋት የገመገመ ሲሆን፥ በመረጃ…

ኢራን በቀጠናው የሚስተዋለውን ውጥረት መፍታት የሚያስችል የመፍትሄ ሃሳብ እንደምትቀበል ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) ኢራን በቀጠናው የሚስተዋለውን አለመግባባት መፍታት የሚያስችል ማንኛውንም የመፍትሄ ሃሳብ እንደምትቀበል አስታውወቀች። በኢራን የውጭ ግንኙነት ስትራቴጂክ ምክር ቤት ሃላፊ ካማል ካህራዚ በኢራን የቻይና አምባሳደር ቻልግ ዩዋ ጋር በትናንትነው ዕለት…

በሀረሪ ክልል የሚስተዋለውን ህገ ወጥ ግንባታና የመሬት ወረራ ለመከላከል እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)በሀረሪ ክልል እየተከናወነ የሚገኘውን ህገ ወጥ ግንባታና የመሬት ወረራ ለመከላከል እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ፡፡ የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን በበኩሉ በክልሉ የተካሄዱ ህገ-ወጥ የቤት ግንባታዎችንና የመሬት ወረራ ለማስመለስ እየተንቀሳቀሰ መሆኑን ገልጿል፡፡…

በተለያዩ ምክንያቶች የዘገየው የመገጭ ግድብ ግንባታ ሂደት በጥሩ ሁኔታ ላይ ይገኛል ተባለ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 15 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በ5 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር እየተገነባ ላለው የመገጭ ግድብ ግንባታ መጓተት ምክንያት የሆኑ ችግሮች ተፈተው የግባታ ሂደቱ በጥሩ ሁኔታ መቀጠሉ ተገለጸ። በኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ስራዎች ኮርፖሬሽን ስራ ተቋራጭነት በ2005 ዓ.ም ግንባታው…

ለ30 ዓመታት ፊቱ ከታፋው ጋር ተጣብቆ የቆየው ግለሰብ በተደረገለት ቀዶ ጥገና ቀጥ ብሎ መቆም ችሏል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለሶስት አስርት ዓመታት  ፊቱ  ከታፋው ጋር ተጣብቆ  የቆየው ግለሰብ  በተደረገለት የተሳካ ቀዶ ጥገና ህክምና ቀጥ ብሎ መቆም መቻሉ ብዙዎችን አስደስቷል። የ46 ዓመቱ ሊ ሁዌ ከ18 ዓመቱ  ጀምሮ ለበርካታ ዓመታት ፊቱን  ከታፋው ጋር በማጣበቅ…

የኡበር ተባባሪ መስራች ትራቪስ ካላኒክ ከቦርድ አባልነታቸው ሊለቁ ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2012(ኤፍቢሲ) ኡበር የተሰኘው የታክሲ አገልግሎት ሰጭ ድርጅት ተባባሪ መስራች ትራቪስ ካላኒክ በዓመቱ መጨረሻ ከቦርድ  አባልነታቸው ሊለቁ መሆኑን አስታውቀዋል ፡፡ ይሁን እንጂ የ43 ዓመቱ ትራቪስ በድርጅቱ ውስጥ ካሉ ዘጠኙ ዳይሬክተሮች ውስጥ አንዱ ሆነው የሚቀጥሉ…

የአጼ ፋሲል ቤተ መንግስትን ለማስጠገን የ400 ሚሊየን ብር ጥናት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 15 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአጼ ፋሲል ቤተ መንግስት ህንጻዎችን ለመጠገን የ400 ሚሊየን ብር የፕሮጀክት ጥናት መጠናቀቁን የጎንደር የዓለም አቀፍ ቅርሶች አስተዳዳሪ አስታወቁ። አስተዳዳሪው አቶ ጌታሁን ስዩም ለኢዜአ እንደገለፁት፥ የፕሮጀክት ጥናቱ በቀጣዮቹ አምስት…

ፌስቡክ አንድሮይድን የሚተካ የራሱን ኦፕሬቲንግ ሲስተም እያበለፀገ ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፌስቡክ የራሱን ኦፕሬቲንግ ሲስተም እያበለፀገ መሆኑን ከሰሞኑ የወጡ መረጃዎች አመላክተዋል። ኩባንያው የራሱን ኦፕሬቲንግ ሲስተም የሚሰራውም ከጎግል አንድርይድ ኦፕሬቲንግ ሲስተም እና ከአይፎን አይ.ኦ.ኤስ ኦፕሬቲንግ ሲስተም ላይ ያለውን ጥገኝነት…

ዶክተር አሚር አማን በሶማሌ ክልል የተለያዩ ወረዳዎች ጉብኝት አደረጉ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 15 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስትሩ ዶክተር አሚር አማን ከሶማሌ ክልል ጤና ቢሮ ኃላፊዎች ጋር በመሆን በሶማሌ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ጉብኝት አደረጉ። ጉብኝቱ በጎዴ፣ ሸበሌ ዞን እና ቀላፎ ወረዳ የተደረገ ነው። በጉብኝታቸውም በጎዴ ከተማ ሸበሌ ዞንና…