Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

ሞሮኮ ሩብ ፍጻሜውን የተቀላቀለች ብቸኛዋ አፍሪካዊት ሀገር ሆነች

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 27 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኳታሩ ዓለም ዋንጫ ሞሮኮ ሩብ ፍጻሜውን የተቀላቀለች ብቸኛዋ አፍሪካዊት ሀገር ሆናለች፡፡ ሞሮኮ ሩብ ፍጻሜውን የተቀላቀለች ብቸኛዋ አፍሪካዊት ሀገር ሆነች አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 27 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኳታሩ ዓለም ዋንጫ ሞሮኮ ሩብ ፍጻሜውን የተቀላቀለች ብቸኛዋ አፍሪካዊት ሀገር ሆናለች፡፡ በዓለም ዋንጫው የጥሎ ማለፍ ጨዋታ ዛሬም ቀጥሎ የተካሄደ ሲሆን÷ምሽት 12 ሰዓት ላይ በተካሄድ ጨዋታ አፍሪካዊቷ ሞሮኮ ከስፔን ጨዋታቸውን አካሂደዋል፡፡ በዚህም ሞሮኮ በመለያ ምት 3 ለ 0…
Read More...

በፕሪሚየር ሊጉ አዳማ ከተማ ተጋጣሚውን ረታ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አዳማ ከተማ ለገጣፎ ለገዳዲን 3 ለ0 አሸነፈ፡፡ የአዳማ ከተማን የማሸነፊያ ጎሎች አቡበከር ወንድሙ በ14ኛው እና አሜ መሐመድ በ72ኛውና በ73ኛው ደቂቃ አስቆጥረዋል፡፡ በድሬዳዋ ዓለም አቀፍ ስታዲየም እየተካሔደ የሚገኘው የ11ኛ ሣምንት ጨዋታ መርሐ ግብር ሲቀጥል÷ ምሽት 1 ሰዓት ላይ…

በጥሎ ማለፉ ሞሮኮ ከስፔን እንዲሁም ፖርቹጋል ከስዊዘርላንድ ዛሬ ይጫወታሉ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 27 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኳታሩ ዓለም ዋንጫ የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ዛሬም ቀጥለው ይካሄዳሉ። በዛሬው የጥሎ ማለፍ ጨዋታ ማምሻውን 12 ሰዓት ላይ በሚካሄድ ጨዋታ አፍሪካዊቷ ሞሮኮ ከስፔን ይገናኛሉ። በሌላ ጨዋታ ምሽት 4 ሰዓት ላይ ፖርቹጋል ከስዊዘርላንድ ጋር የምታደርገው ጨዋታም ከወዲሁ ተጠባቂ ሆኗል። ትናንት በተካሄደ የጥሎ ማለፍ ጨዋታ…

ብራዚል ደቡብ ኮሪያን 4 ለ 1 በማሸነፍ ሩብ ፍጻሜውን ተቀላቀለች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኳታር ዓለም ዋንጫ የጥሎ ማለፍ ጨዋታ ብራዚል እና ደቡብ ኮሪያ ምሽት 4 ሰዓት ላይ ጨዋታቸውን አካሂደዋል፡፡ በዚህም የአምስት ጊዜ የዓለም ዋንጫ ሻምፒዮኗ ብራዚል ደቡብ ኮሪያን 4 ለ 1 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ሩብ ፍጻሜውን ተቀላቅላለች፡፡ የብራዚልን የማሸነፊ ግቦች ቪኒሺየስ ጁኒየር፣ ኔይማር…

በጥሎ ማለፉ ጃፓን ከክሮሺያ እንዲሁም ብራዚል ከደቡብ ኮሪያ ይጫወታሉ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም ዋንጫው የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ዛሬም ቀጥለው ይካሄዳሉ። በዛሬው የጥሎ ማለፍ ጨዋታ ሁለቱ የእስያ ተወካዮች ጃፓን እና ደቡብ ኮሪያ ከክሮሺያ እና ብራዚል ጋር ጨዋታቸውን ያደርጋሉ። ማምሻውን 12 ሰአት በሚካሄድ ጨዋታ ጃፓን ከክሮሺያ ይገናኛሉ። በምድብ 5 ስፔንን አስከትላ ያለፈችው ጃፓን ከ2018ቱ የዓለም…

ፈረንሳይ ፖላንድን በማሸነፍ ሩብ ፍፃሜውን ተቀላቀለች

አዲስ አበባ፣ህዳር 25፣2015 (ኤፍ ቢሲ) በኳታር ዓለም ዋንጫ ፈረንሳይ ፖላንድን 3 ለ 1 በማሸነፍ ሩብ ፍፃሜውን ተቀላቅላለች፡፡ በአልቱማም ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ የፈረንሳይን የማሸነፊያ ጎሎች ኦሊቪዬር ጂሩ እና ኬሊያን ምባፔ አስቆጥረዋል፡፡ የፖላንድን ብቸኛ ጎል ሮቤርቶ ሌቫዶቭስኪ በተጨማሪ ሰዓት በፍፁም ቅጣት ምት አስቆጥሯል፡፡ ኦሊቪዬ ጂሩ በዛሬው ጨዋታ…