Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

የምሥራቅ አፍሪካ ጠረጴዛ ቴኒስ ሻምፒዮና ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ አዘጋጅነት የሚካሄደው የምሥራቅ አፍሪካ ጠረጴዛ ቴኒስ ሻምፒዮና በአዲስ አበባ ስፖርት አካዳሚ ተጀምሯል። በዚሁ ወቅት የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር መስፍን ቸርነት  እንደገለጹት÷ እንደዚህ አይነት ውድድሮች የእርስ በርስ ግንኙነትን ለማጎልበትና ስፖርትን ለማሳደግ  ያግዛሉ፡፡ የምሥራቅ አፍሪካ ጠረጴዛ ቴኒስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ጃገዊ ሮበርት በበኩላቸው ኢትዮጵያ ውድድሩን ለማዘጋጀት ያደረገችውን ዝግጅት  አድንቀው÷ ኢትዮጵያ ለውድድሩ ተሳታፊዎች፣…
Read More...

የዓለም ዋንጫ ወደ ኢትዮጵያ ለእይታ ሊመጣ ነው

አዲስ አበባ፣ሚያዝያ 26፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ዋንጫ ወደ ኢትዮጵያ ለእይታሊመጣ ነው። ዋንጫው በኢትዮጵያ በግንቦት ወር አጋማሽ እንደሚመጣ ታውቋል። የዓለም ዋንጫ ለእይታ ከሚቀርብባቸው የአፍሪካ ሃገራት መካከል ኢትዮጵያ ቀዳሚዋ ነች። ከዓለም ዋንጫው ጋር የፈረንሳዩ የቀድሞ አጥቂ ዴቪድ ትሪዝጌት አብሮ…

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ የ2014 የውድድር ዓመት አንደኛው ዙር ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ የ2014 የውድድር ዓመት አንደኛው ዙር የውድድር መርሐ ግብር ዛሬ ፍጻሜውን አግኝቷል፡፡ መርሐ ግብሩ መቋጫውን ያገኘው÷ መከላከያ ጌዲኦ ዲላን 6 ለ 1 እንዲሁም ቦሌ ክፍለ ከተማ አቃቂ ቃሊትን 3 ለ 1 ያሸነፉበትን የ13ኛ ሣምንት ጨዋታዎች መካሄድ ተከትሎ ነው፡፡…

3ኛው ዙር የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዳማ ከተማ ሲካሄድ የቆየው 3ኛው ዙር የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር ተጠናቋል፡፡ 3ኛው ዙር መርሐ ግብር ትናንት ምሽት ፋሲል ከነማ ወላይታ ዲቻን 3 ለ 1 በረታበት ጨዋታ ነው መቋጫውን ያገኘው፡፡ በ3ኛው ዙር የአዳማ ቆይታ በአጠቃላይ 48 ጨዋታዎች ተከናውነው 110 ጎሎች…

በፕሪሚየር ሊጉ ፋሲል ከነማ ሲያሸንፍ አዲስ አበባ ከሃድያ ሆሳዕና አቻ ተለያይተዋል

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 24 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ21ኛው ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ሁለት ጨዋታዎች ተካሄደዋል። ቀደም ብሎ በተካሄደ ጨዋታ አዲስ አበባ ከተማ ከሃድያ ሆሳዕና ተጫውተዋል። ጨዋታው ሶስት አቻ በሆነ ውጤት ሲጠናቀቅ አዲስ አበባ ከተማ ሶስት ጊዜ መምራት ችሎ ነበር። ለአዲስ አበባ ከተማ ሪችሞንድ ኦዶንጎ አንድ እንዲሁም አቤል…

የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ሴቶች ብሄራዊ ቡድን ወደ መጨረሻው ዙር የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ሴቶች ብሄራዊ ቡድን ደቡብ አፍሪካን በድምር ውጤት 3 ለ1 በማሸነፍ ወደ መጨረሻው ዙር የዓለም ዋንጫ ማጣርያ አልፏል፡   ብሄራዊ ቡድኑ በደቡብ አፍሪካ ባደረገው ጨዋታ 3 ለ 0 ማሸነፉ የሚታወስ ሲሆን ÷የመልሱን ጨዋታ ዛሬ በአበበ ቢቄላ ስታዲየም አድርጎ በደቡብ አፍሪካ 1 ለ 0…

የሴቶች ከ17 ዓመት በታች ብሄራዊ ቡድን ዛሬ ከደቡብ አፍሪካ አቻው ጋር የመልስ ጨዋታውን ያካሂዳል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሴቶች ከ17 ዓመት በታች የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ሦስተኛ ዙር የመልስ ጨዋታ ኢትዮጵያ ዛሬ ደቡብ አፍሪካን ትገጥማለች፡፡ ጨዋታው÷ ዛሬ 10፡00 ላይ በአበበ ቢቂላ ስታዲየም እንደሚካሄድ ከእግር ኳስ ፌዴሬሽን ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡ የመጀመሪያው ጨዋታ ጆሃንስበርግ ላይ ተካሂዶ ኢትዮጵያ 3 ለ0…