Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

ቅዱስ ጊዮርጊስ ሀዋሳ ከተማን 3 ለ 0 አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በስምንተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሀዋሳ ከተማን 3 ለ 0 አሸንፏል፡፡ ቀን 9 ሰዓት በተደረገው ጨዋታ አቤል ያለው የቅዱስ ጊዮርጊስን ሶስት የድል ጎሎች ከእረፍት በፊት በማስቆጠር ሃትሪክ ሰርቷል፡፡ በዚህም አቤል ያለው በ2016ቱ የኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ ከባህርዳር ከተማው አጥቂ ሀብታሙ ታደሰ በመቀጠል ሃትሪክ መስራት የቻለ ሁለተኛው ተጫዋች ሆኗል፡፡ ውጤቱን ተከትሎ ቅዱስ ጊዮርጊስ ተስተካካይ አንድ ጨዋታ እየቀረው በ16 ነጥብ ለጊዜው ሁለተኛ ደረጃ ላይ ሲቀመጥ…
Read More...

የሜሲ መለያዎች በ10 ሚሊየን ዶላር

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አርጀንቲናዊው የእግርኳስ ኮከብ ሊዮኔል ሜሲ በ2022ቱ የኳታር ዓለም ዋንጫ የለበሳቸው መለያዎች ለጨረታ ቀርበዋል፡፡ ከትላንት ጀምሮ በተከፈተው እና ዛሬ ምሽት ይጠናቀቃል በተባለው ጨረታ አርጀንቲናዊው ኮከብ በዓለም ዋንጫው የለበሳቸው መለያዎች 10 ሚሊየን ዶላር ወይም 8 ሚሊየን ዩሮ እንደሚሸጡ ተጠብቋል፡፡ የሜሲ 6…

ቪክተር ኦሲሜን የአፍሪካ ኮኮብ ተጫዋች ሆኖ ተመረጠ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢሲ) ናይጄሪያዊዉ የናፖሊ አጥቂ ቪክተር ኦሲሜን የ2023 የአፍሪካ ኮከብ ተጫዋች ሽልማትን አሸንፏል። በጣሊያን ሴሪ አ የ2022/23 የውድድር ዘመን ኦሲሜን የስኩዴቶው ሻምፒዮን ከሆነው ናፖሊ ጋር ምርጥ ጊዜን ያሳለፈ ሲሆን፥ 26 ጎሎችን በማስቆጠር የሴሪ ኤው ኮከብ ጎል አግቢ እንደነበር አይዘነጋም። በሌላ በኩል ሞሮኳዊው በረኛ…

አትሌት ትዕግስት አሰፋ የዓለም ምርጥ አትሌት ሽልማትን አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢሲ) ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ትዕግስት አሰፋ ከስቴዲየም ውጭ ባሉ ውድድሮች ባሳየችው ድንቅ የሆነ ብቃት የዓመቱ ምርጥ አትሌት መባሏን የዓለም አትሌቲክስ ይፋ አድርጓል። አትሌት ትዕግስት በሴቶች ማራቶን የዓለም ክብረወሰን ባለቤት እንደሆነች ይታወቃል። ከቀናት በፊት ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ለተሰንበት ግደይ በስፖርታዊ ጨዋነት ማሸነፏ…

ማህበሩ የ7ኛ ሣምንት የዲስፕሊን ውሳኔዎችን ይፋ አድርጓል

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ አክሲዮን ማህበር በ7ኛ ሣምንት ጨዋታዎች የተላለፉ የዲስፕሊን ውሳኔዎችን ይፋ አድርጓል፡፡ በሣምንቱ መርሐ ግብር በተደረጉ ሠባት ጨዋታዎች ስድስቱ በመሸናነፍ እንዲሁም አንድ ጨዋታ በአቻ ውጤት ሲጠናቀቅ 16 ጎሎች በ14 ተጫዋቾች ተቆጥሯል። በተጨማሪም 28 ቢጫ ካርድ ለተጫዋቾችና ቡድን አመራሮች ሲሰጥ…

ዝላታን ኢብራሂሞቪች የኤሲ ሚላን የቦርድ አባል ለመሆን መስማማቱ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ስዊድናዊው አጥቂ ዝላታን ኢብራሂሞቪች የጣሊያኑን ኤሲ ሚላን በቦርድ አባልነት ለመቀላቀል መስማማቱ ተገልጿል፡፡ እስከ 41 ዓመቱ ድረስ በኢንተርናሽናል እግር ኳስ የዘለቀው ግዙፉ አጥቂ ባለፈው ክረምት ራሱን ከእግር ኳስ ዓለም ማግለሉ የሚታወስ ነው፡፡ ከእግር ኳሱ ከተገለለ በኋላ ከክለቡ ጋር ግንኙነቱን ያላቋረጠው…

በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ማንቼስተር ሲቲ ወደ አሸናፊነት ሲመለስ ዌስትሃም በሰፊ የጎል ልዩነት ተሸንፏል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 16ኛ ሳምንት ሶስት ጨዋታዎች ተደርገዋል። 11 ሰአት ላይ በተደረጉት ጨዋታዎች ኤቨርተን ከቼልሲ፣ ፉልሃም ከዌስትሃም ዩናይትድ እንዲሁም ሉተን ታዎን ከማንቼስተር ሲቲ ጋር ተገናኝተዋል። ከፋይናንስ ህግ ጥሰቶች ጋር በተያያዘ 10 ነጥቦች የተቀነሱበት የመርሲሳይዱ ክለብ ኤቨርተን…