Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

በፕሪሚየር ሊጉ ድሬዳዋ ከተማ እና ኢትዮጵያ መድን ድል ቀንቷቸዋል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 2 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ድሬዳዋ ከተማ እና ኢትዮጵያ መድን ድል ቀንቷቸዋል፡፡ ቀን 9 ሰዓት ላይ ከሀድያ ሆሳዕናን ጋር የተጫወቱት ድሬዳዋ ከተማ ከመመራት ተነስተው ከዕረፍት መልስ ቢኒያም ጌታቸው እና አቤል አሰበ ባስቆጠሯቸው ጎሎች 2 ለ 1 አሸንፈዋል፡፡ ውጤቱን ተከትሎም በረሀማዎቹ ነጥባቸውን 24 በማድረስ ከአዳማ ከተማ ጋር እኩል 7ኛ ደረጃ ላይ መቀመጥ ሲችሉ ሀዲያ ሆሳዕና በነበረበት 6ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል፡፡ ምሽት 12 ሰዓት ላይ ከለገጣፎ ለገዳዲ ጋር የተጫወተው…
Read More...

አስራት አባተ የድሬዳዋ ከተማ ዋና አስልጣኝ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 2 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአሰልጣኝ ዮርዳኖስ ዓባይ ጋር የተለያየው ድሬዳዋ ከተማ የዋልያዎቹ ምክትል አሰልጣኝ የነበረው አስራት አባተን የቡድኑ ዋና አሰልጣኝ አድርጎ ሾመ፡፡ በረሐማዎቹ በፕሪሚየርሊጉ በ21 ነጥቦች 11ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠዋል፡፡

ዋሊያዎቹ በአሜሪካ ጉብኝት ሊያደርጉ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 2 ፣2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በመጪው ሐምሌ ወር በአሜሪካ የጉብኝት ጉዞ ሊያደርግ  መሆኑን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን አስታውቋል፡፡ በዚህም ቡድኑ በፈረንጆቹ ሐምሌ 8 ቀን 2023  ዋሺንግተን እንደሚገኝ  ተገልጿል፡፡ በቆይታውም ከካሪቢያን ብሔራዊ ቡድኖች ጋር ጨዋታ እንደሚያደርግ ከፌዴሬሽኑ  ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡…

በፕሪሚየር ሊጉ ሃዋሳ ከተማ አዳማ ከተማን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ18ኛ ሣምንት ጨዋታ በአዳማ ሣይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ተካሂዷል፡፡ በዚህ መሰረትም አዳማ ከተማ እና ሃዋሳ ከተማ ከቀኑ 9 ሰዓት ላይ ጨዋታቸውን አካሂደዋል፡፡ በጨዋታውም ሃዋሳ ከተማ ተጋጣሚውን አዳማ ከተማ 2 ለ 0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ደረጃውን ማሻሻል ችሏል፡፡…

ኢትዮጵያ ቡና እና ባሕርዳር ከተማ ድል ቀናቸው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ቡና እና ባሕርዳር ከተማ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸነፉ፡፡ በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 18ኛ ሣምንት ጨዋታ በአዳማ ሣይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ተካሂዷል፡፡ በዚህም 9፡00 ላይ በተካሔደው ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ወልቂጤ ከተማን 1 ለ 0 አሸንፏል፡፡ ለቡና የማሸነፊያዋን ጎል ብሩክ በየነ…

ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በኳታር  በሚካሄደው የዳይመንድ ሊግ ይሳተፋሉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በመጪው ግንቦት ወር  በኳታር ዶሃ በሚካሄደው የዳይመንድ ሊግ ውድድር ይሳተፋሉ፡፡ በአለም የቤት ውስጥ ሻምፒዮና የሪከርድ ባለቤቱ  አትሌት ለሜቻ ግርማ ደግሞ በመድረኩ ሰፊ የማሸነፍ ግምት ተሰጥቶታል፡፡ የኦሎምፒክ እና የሁለት ጊዜ የአለም መሰናክል ሻምፒና የብር ሜዳሊያ አሸናፊው ለሜቻ ግርማ…

የፕሪሚየር ሊጉ 17ኛ ሳምንት ጨዋታዎችና የሥነ ምግባር ውሳኔዎች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 17ኛ ሳምንት በተደረጉ ጨዋታዎች ሰባት ጨዋታዎች በመሸናነፍና አንድ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቅቋል፡፡ በተደረጉት ጨዋታዎችም 21 ግቦች በ18 ተጫዋቾች መቆጠራቸው ነው የተገለጸው፡፡ በሳምንቱ 38 ተጫዋቾችና የቡድን አመራሮች በቢጫ ካርድ ሲገሰፁ÷ ሁለት ተጫዋቾች ደግሞ ቀይ ካርድ…