ሕጋዊ የጉዞ ሰነዶችን ከሐሰተኛ ሰነዶች መለየት በሚያስችሉ ቴክኖሎጂዎች ዙሪያ ድጋፍ ለማድረግ ስምምነት ተደረገ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕጋዊ የጉዞ ሰነዶችን ከሐሰተኛ ሰነዶች መለየት በሚያስችሉ ቴክኖሎጂዎች ዙሪያ ልምድ ለመለዋወጥ እና ድጋፍ ለማድረግ በኢትዮጵያና ቻይና ተቋማት መካከል ስምምነት ተደረገ፡፡
የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ሰላማዊት ዳዊት ከቻይና…