Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

የማንቼስተር ዩናይትድ ዋጋ በ500 ሚሊየን ፓውንድ ዝቅ ማለቱ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የላንክሻየሩ ክለብ ማንቼስተር ዩናይትድ የሽያጭ ዋጋው በ500 ሚሊየን ፓውንድ ዝቅ ማለቱ ተገልጿል፡፡ የክለቡ ዋጋ በአሜሪካው የኒዎርክ የአክሲዮን ሽያጭ በ500 ሚሊየን ፓውንድ ወይም በ628 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር ዝቅ ማለቱ ተጠቅሷል፡፡ ክለቡ በአርሰናል ከተሸነፈ በኋላ መልበሻ ክፍል ውስጥ አለመግባባቶች ተፈጥረው እንደነበር የተዘገበ ሲሆን ፥በተለይም ክለቡ ከፍተኛ የገንዘብ ዝውውር የከፈለባቸው ተጫዋቾች ጥሩ አቋም አለማሳየታቸው አለመግባባቱን እንዲፈጠር ምክንያት መሆናቸውም ነው የተገለጸው፡፡…
Read More...

ዋልያዎቹ ለአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ካይሮ ገብተዋል

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አባላት ከግብፅ አቻቸው ጋር የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ መርሐ ግብርን ለማከናወን ካይሮ ገብተዋል፡፡ የብሄራዊ ቡድኑን ተጫዋቾች እና አመራሮችን የያዘው ልዑክ ከ3 ሰዓታት በላይ በረራ በኋላ ካይሮ በሰላም መግባቱን የፌዴሬሽኑ መረጃ ያመላክታል፡፡ ሁለቱ ቡድኖች ቀደም ሲል ባደረጉት ጨዋታ ዋሊያዎቹ በዳዋ…

ለአትሌቲክስ ልዑካን ቡድኑ የሽልማት ስነ-ስርዓት በብሔራዊ ቤተ-መንግስት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ለተሳተፈው የአትሌቲክስ ልዑክ ቡድን የዕውቅናና የሽልማት ስነ-ስርዓት በብሔራዊ ቤተ-መንግስት ተካሂዷል። በዕውቅናና የሽልማት ስነ-ስርዓርቱ የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ፣ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ቀጀላ መርዳሳን ጨምሮ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ረዳት ኮሚሽነር…

አትሌት ለተሰንበት የሴቶች 5ሺህ ሜትር ሩጫ 4ኛውን ፈጣን ሰዓት አስመዘገበች

አዲሰ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ለተሰንበት ግደይ የሴቶች 5ሺህ ሜትር ሩጫ 4ኛውን ፈጣን ሰዓት አስመዝግባለች፡፡ አትሌት ለተሰንበት ግደይ በበርሊን ኮንቲነንታል ቱር የሴቶች 5ሺህ ሜትር ሩጫ ፈጣን ሰዓት ሪከርድን ለመስበር ባትችልም 14 ደቂቃ ከ08 ሰከንድ በመግባት ነው 4ኛውን ፈጣን ሰዓቷን ያስመዘገበችው። በሴቶች 5 ሺህ ሜትር ሩጫ አምስት…

የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የሳምንቱ ታላቅ ጨዋታ ዛሬ ምሽት ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አርሰናል ከማንቼስተር ዩናይትድ የሚያደርጉት ጨዋታ ምሽት 12፡30 ላይ ይካሄዳል፡፡ በአርሰናል በኩል ቶማስ ፓርቴይ፣ ጁሪየን ቲምበር እና ሞሃመድ ኤልነኒ በጉዳት ምክንያት የማይሰለፉ ሲሆን÷ በአንፃሩ በጉዳት የቆየው ጋብሬል ማጋሌሽ የመጀመሪያ ጨዋታውን ያደርግል፡፡ አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ በጉዳት…

ማንቼስተር ዩናይትድ ሶፊያን አሙራባትን ከፊዮረንቲና በውሰት ለማስፈረም ስምምነት ላይ ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ማንቼስተር ዩናይትድ ሞሮኳዊውን የመሀል ክፍል ተጫዋች ሶፊያን አሙራባት ከፊዮረንቲና በውሰት ለማስፈረም ስምምነት ላይ ደርሷል፡፡ በስምምነቱ መሰረት ማንቼስተር ዩናይትድ ለጣሊያኑ ክለብ 8 ነጥብ 5 ሚሊዮን ፓውንድ የውስት ውል ይከፍላል ነው የተባለው፡፡ ሶፊያን በኳታሩ የዓለም ዋንጫ ታሪካዊ ጉዞ ባደረገው የሞሮኮ ብሄራዊ…

አትሌት ለተሠንበት ግደይ በኒውዮርክ ማራቶን እንደምትካፈል ተነገረ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በፈረንጆቹ ሕዳር 5 ቀን 2023 በሚካሄደው የኒውዮርክ ማራቶን ውድድር የሴቶች የ10 ሺህ ሜትር እና የግማሽ ማራቶን የዓለም ሪከርድ ባለቤቷ አትሌት ለተሠንበት ግደይ እንደምትካፈል ተገለጸ። አትሌት ለተሠንበት ባለፈው ዓመት በቫሌንሲያ በተካሄደው የማራቶን ሩጫ ላይ 2 ሠዓት ከ16 ደቂቃ ከ49 ሠከንድ በመግባት በታሪክ ፈጣኑን…