Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

ሰባስቲያን ኮን የዓለም አትሌቲክስ ኮንግረስን በድጋሚ እንዲመሩ ተመረጡ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) እንግሊዛዊውን የሎሳንጀለስና ሞስኮ ኦሊምፒክ አሸናፊ ሎርድ ሰባስቲያን ኮን የዓለም አትሌቲክስ ኮንግረስን በድጋሚ እንዲመሩ ተመረጡ፡፡ በምስራቅ አውሮፖዋ ሃንጋሪ ቡዳፔስት ከተማ በቀጣይ ቀናት ከሚጀመረው 19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና አስቀድሞ 54ኛው የዓለም አትሌቲክስ ኮንግረስ እየተካሄደ ነው፡፡ በጉባኤው ለቀጣይ አራት ዓመት የዓለም አትሌቲክስን በድጋሚ እንዲመሩ እንግሊዛዊው የሎሳንጀለስና ሞስኮ ኦሊምፒክ አሸናፊ ሎርድ ሰባስቲያን ኮን ድምፅ ከሰጡ 195 አባል ሃገራት…
Read More...

በአለም ዋንጫው እንግሊዝ ለፍፃሜ ደርሳለች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሴቶች አለም ዋንጫ እንግሊዝ አስተናጋጇን አውስትራሊያን 3 ለ1 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ለፍፃሜ ደርሳለች፡፡ ለእንግሊዝ ኤላ ቶኒ፣ ላውረን ሄምፕ እና አሌሲያ ሩሶ ጎሎችን ሲያስቆጥሩ የአውስትራሊያን ብቸኛ ጎል ሳም ኬር አስቆጥራለች፡፡ የእንግሊዝ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን ከ1966 በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ለፍፃሜ መድረስ የቻለ…

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽንና የሀንጋሪ የስፖርት ሳይንስ ዩኒቨርሲቲ በጋራ ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ከሃንጋሪ የስፖርት ሳይንስ ዩኒቨርሲቲ ጋር ለመስራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ፡፡ በ54ኛው የዓለም አትሌቲክስ ኮንግረስ ላይ ለመሳተፍ በፌዴሬሽኑ ፕሬዚዳንት ረዳት ኮሚሽነር ደራርቱ ቱሉ የተመራ ልዑክ ቡዳፔስት ይገኛል። ስምምነቱን የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ረዳት…

አል ሂላል ኔይማርን ለማስፈረም ከፔ ኤስ ጂ ጋር መስማማቱ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሳዑዲው ክለብ አል ሂላል ኔይማር ጁኒየርን ለማስፈረም ከፈረንሳዩ ክለብ ፓሪሴንት ዥርመን ጋር ስምምነት ላይ ደርሷል፡፡ የሁለቱ ክለብ አመራሮች በተጫዋቹ ዝውውር በመርህ ደረጃ ስምምነት ላይ የደረሱ ሲሆን ፒ ኤስ ጂ ከብራዚላዊው ኮከብ ዝውውር 86 ሚሊየን ፓውንድ ያገኛል ተብሏል፡፡ በስምምነቱ መሰረት ኔይማር እስከ ፈረንጆቹ…

በ19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ለሚሳተፉ አትሌቶች ሽኝት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን በ19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ለሚወክሉ አትሌቶች ሽኝት ተደርጓል፡፡ 19ኛው የዓለም የአትሌቲክስ ሻምፒዮና ከነሐሴ 13 እስከ 21 ቀን 2015 ዓ.ም በሀንጋሪ ቡዳፔስት ከተማ ይካሄዳል። በሽኝት መርሐ ግብ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ቀጄላ መርዳሳ ፣ የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ ፕሬዚዳንት አሸብር…

በፕርሚየር ሊጉ የመጀመሪያ ጨዋታው አርሰናል ኖቲንግሀም ፎረስትን 2 ለ 1 አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2023/24 የውድድር ዓመት በመጀመሪያ ሳምንት የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ የመጀመሪያ ጨዋታውን ከኖቲንግሀም ፎረስት ጋር ያደረገው አርሰናል 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ የአርሰናልን የማሸነፊያ ግቦች ኤዲ ኒኪታህ እና ቡካዩ ሳካ ከመረብ ሲያሳርፉ÷ የኖቲንግሀም ፎረስትን ከሽንፈት ያልታደገች ግብ ደግሞ አዎኒዪ አስቆጥሯል።…

ሊቨርፑል ሞይሰስ ካይሴዶን በከፍተኛ የዝውውር ገንዘብ ለማስፈረም ስምምነት ላይ ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሊቨርፑል ኤኳዶራዊውን የመሃል ክፍል ተጫዋች ሞይሰስ ካይሴዶን ከብራይተን በእንግሊዝ የዝውውር ታሪክ ክብረወሰን በሆነ ዋጋ ለማስፈረም ስምምነት ላይ ደርሷል፡፡ በስምምነቱ መሰረት ሊቨርፑል ለካይሴዶ ዝውውር ለብራይተን 110 ሚሊየን ፓውንድ የሚከፍል ሲሆን ተጫዋቹ በዛሬው ዕለት በሊቨርፑል የህክምና ምርመራውን እንደሚያደርግ…