Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ፋና ስብስብ

ለገና በዓል ከታረደ በሬ ከ6 ግራም በላይ ወርቅ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለገና በዓል ከታረደ በሬ 6 ነጥብ 11 ግራም ወርቅ መገኘቱ ተሰምቷል፡፡ በወላይታ ሶዶ ከተማ ለገና በዓል ቅርጫ ከታረደው በሬ ውስጥ ነው 6 ነጥብ 11 ግራም ወርቅ የተገኘው። በወላይታ ባህል ለበዓል "አሞ" ወይም ቅርጫ ማረድ የተለመደ…

በአፍሪካ የሚገኙ ስጋ በል አዕዋፋት ዝርያ እየተመናመነ መምጣቱ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ የሚገኙ ስጋ በል አዕዋፋት ዝርያ እየተመናመነ መምጣቱን በቅርብ ጊዜ የተደረጉ ጥናቶች አመላከቱ፡፡ የተለያዩ የንስር ዝርያዎች፣ ጭልፊቶች፣ የሎሶች እና ጥንብአንሳዎች ባለፉት 40 ዓመታት ዝርያቸው የተመናመኑ ስጋ በል አዕዋፋት መሆናቸው…

በአትሌት ሻለቃ ኃይሌ ገ/ስላሴ የህይወት ተሞክሮ ላይ ትኩረት ያደረገው መጽሐፍ ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአትሌት ሻለቃ ኃይሌ ገ/ስላሴ የህይወት ተሞክሮ ላይ ተመርኩዞ የተፃፈው እና "ሆኖ መገኘት" የተሰኘው መጽሐፍ በዛሬው እለት ተመርቋል። መፅሐፉ አትሌት ሻለቃ ሐይሌ ገ/ሥላሴ እና ጥሪ የተደረገላቸው የክብር እንግዶች በተገኙበት ነው የተመረቀው፡፡…

ጋናዊቷ ከ5 ቀናት በላይ ሳታቋርጥ በማዜም የዓለም ክብረ-ወሠን ሰበረች

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አፉዋ አሳንቴዋ ኡዉሱ አዱዎነም የተባለች ጋናዊት ዘፋኝ የዓለም ክብረ-ወሠን ለመስበር ከአምስት ቀናት በላይ ያለማቋረጥ ማዜሟ ተነግሯል፡፡ አፉዋ አሳንቴዋ ÷ “ሲንግ ኤ ቶን” በሚል ርዕስ በምዕራብ አፍሪካዊቷ ሀገር ጋና ዋና ከተማ አክራ ያለማቋረጥ…

ጥንዶቹ ቀሪ ዘመናቸውን በባህር ላይ ለመቅዘፍ ንብረታቸውን ሸጠዋል

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፍሎሪዳ ነዋሪ የሆኑት ጥንዶች ከሦስት ዓመታት በፊት ያላቸውን ንብረት ሁሉ በመሸጥ በመርከብ ዓለምን ለመዞር መወሰናቸውን ተናግረዋል።   ጥንዶቹ ንብረታቸውን ከሸጡ በኋላ የሞተር ቤት ገዝተው የነበረ ቢሆንም የ76 ዓመቱ ጆን…

ጥቂት ስለ ጨበራ ጩርጩራ ብሔራዊ ፓርክ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጨበራ ጩርጩራ ብሔራዊ ፓርክ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በኮንታ ዞንና በዳውሮ ዞን መካከል የሚገኝ እና በዕምቅ የተፈጥሮ ሀብት የታደለ ነው፡፡ ብሔራዊ ፓርኩ በ1997 ዓ.ም በኮንታና በዳውሮ ህዝቦችና አስተዳደር…

የቴክሳሷ እመቤት በ90 ዓመታቸው የማስተርስ ዲግሪያቸውን አጠናቀቁ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቴክሳስ የ90 ዓመቷ ሴት የሁለተኛ ዲግሪ (ማስተርስ) ትምሕርታቸውን አጠናቀው መመረቃቸው ተገለጸ፡፡ የ90 ዓመቷ የዕድሜ ባለፀጋ የሁለተኛ ዲግሪ ትምሕርታቸውን በሰሜን ቴክሳስ ዩኒቨርሲቲ በማጠናቀቅ የመጀመሪያዋ መሆናቸውም ተመልክቷል፡፡ ሚኒ…

በቦረና ዞን አንዲት እናት አራት ልጆችን ተገላገለች

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቦረና ዞን አንዲት እናት አራት ልጆችን በሰላም መገላገሏ ተገለጸ፡፡   በቦረና ዞን ያቤሎ አጠቃላይ ሆስፒታል ነው አንዲት እናት አራት ልጆችን የወለደችው፡፡   በአሁኑ ሰዓት እናትዬው እና የተወለዱት ልጆች በጥሩ…

ከበራሪ ምስክሮች መካከል

ጊዜ በሚዋጀው የታሪክ ዑደት ውስጥ ምንም ዓይነት ቀለም የማያጠፋውን የማይደበዝዝ አሻራቸውን ካኖሩ ጀግኖች መካከል ዛሬ አንዱን በምክንያት ላነሳው ወደድኩኝ፡፡ በራሪ! ደግሞም አስተማሪ! ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያውያን ምጥ ውስጥ በገቡበት ዘመን በሰማይ ቀዛፊ ሆነው ኢትዮጵያን ከጭንቅ የገላገሉ ገድል…

ሰውነት እና ጥፍርን እንደ ስዕል ሸራ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ደቡብ ኮሪያዊቷ ዳይን ዩን ሰውነቷን ባልተለመደ መልኩ ለየት ያለ አገልግሎት እያዋለችው ትገኛለች። ወጣቷ ዳይን መዋቢያ ጥፍሯን ጨምሮ መላ ሰውነቷን እንደ ስዕል ሸራ ተጠቅማ አስደናቂ ስራዎቿን በማቅረብ የበርካቶች መነጋገሪያ ሆናለች። የፊቷን…