Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

በወርሃዊው የፊፋ የአገራት ደረጃ ዋልያዎቹ ሁለት ደረጃዎችን ቀነሱ

አዲስ አበባ፣መጋቢት 22፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በወርሃዊው የፊፋ የሀገራት ደረጃ ሰንጠረዥ ዋልያዎቹ ሁለት ደረጃዎችን ዝቅ ብለዋል፡፡   ዓለም አቀፉ እግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል (ፊፋ) በየወሩ የዓለም ሀገራትን የአግር ኳስ ደረጃ ይፋ አድርጓል፡፡   ለበርካታ ወራት በደረጃው አናት ላይ የነበረችው ቤልጂየም ደረጃዋን ለብራዚል በማስረከብ ወደ ሁለተኛ ደረጃ ዝቅ ብላለች፡፡   ፈረንሳይ ደግሞ 3ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች፡፡   ሴኔጋል፣ ሞሮኮ እና ናይጀሪያ ደግሞ ከዓለም 20፣ 24ኛ…
Read More...

አንጋፋው አጥቂ ሳላዲን ሰኢድ ሲዳማ ቡናን ተቀላቀለ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አንጋፋው አጥቂ ሳላዲን ሰኢድ ሲዳማ ቡናን በይፋ መቀላቀሉን ክለቡ አስታውቋል፡፡   በኢትዮጵያ እግር ኳስ ታሪክ በጉልህ ከሚነሱ ተጫዋቾች መካከል አንዱ የሆነው ሰላዲን ሰኢድ ሲዳማ ቡናን በይፋ መቀላቀሉ ተረጋግጧል፡፡   ከሙገር ስሚንቶ በኋላ ረጅም ዓመታትን በቅዱስ ጊዮርጊስ ያሳለፈው ሳላዲን…

ሴኔጋል እና ካሜሮን ለ2022 ዓለም ዋንጫ ማለፋቸውን አረጋገጡ

አዲስ አበባ፣መጋቢት 21፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሴኔጋል እና ካሜሮን ለ2022 ዓለም ዋንጫ የአፍሪካ ተወካይ መሆናቸውን አረጋግጠዋል፡፡ የአፍሪካ ዋንጫ አሸናፊዋ ሴኔጋል በፍፃሜው ያገኘቻትን ግብፅን በድጋሚ በመለያ ምት በማሸነፍ ለኳታሩ 2022 ዓለም ዋንጫ ጨዋታ ማለፏን አረጋግጣለች። በመጀመሪያው ዙር ጨዋታ ሴኔጋል ካይሮ ላይ በግብፅ 1 ለ…

16ኛ ሳምንት ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ነገ በአዳማ ይጀምራል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 16ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕርሚየር ሊግ ነገ በሚካሄዱ መርሃግብሮች ይጀምራል፡፡ በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጅ ዩኒቨርሲቲ በሚደረገው ጨዋታ÷ 9 ሰዓት ላይ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከሰበታ ከተማ እንዲሁም 12 ሰዓት ላይ ደግሞ ፋሲል ከነማ ከሀዲያ ሆሳዕና ጨዋታቸውን ያደረጋሉ፡፡ የስታዲየም…

የአማራ ክልል ለቅድመ ዝግጅት ላወጣው ወጪ ካሳ እንደሚከፍል ፌዴሬሽኑ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣መጋቢት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ51ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ቅድመ ዝግጅት የአማራ ክልል ላወጣው ወጪ ካሳ እንደሚከፍል የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አስታወቋል፡፡ ፌዴሬሽኑ በደብዳቤ እንዳስታወቀው÷ 51ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና በባህርዳር ከተማ እንዲካሄድ ውሳኔ በማሳለፍ እንቅስቃሴ ሲያደርግ መቆየቱን አስታውቋል፡፡…

በአትሌቲክስ ሻምፒዮና መከላከያና ኢትዮ ኤሌትሪክ ስፖርት ክለቦች የመጀመሪያ የወርቅ ሜዳሊያ አገኙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ51ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና መከላከያና ኢትዮ ኤሌትሪክ ስፖርት ክለቦች የመጀመሪያ የወርቅ ሜዳሊያ አግኝተዋል፡፡ ዛሬ በሲዳማ ክልል ሃዋሳ ስታዲየም በተካሄደው ውድድር÷ በሴቶች አሎሎ ውርወራ የመከላከያዋ አትሌት ዙርጋ ኡስማን 13 ነጥብ 56 ሜትር በመወርወር የወርቅ ሜዳሊያ አግኝታለች።…

አትሌት ያለምዘርፍ የኋላው የዓለም የ10 ኪሎ ሜትር ክብረ ወሰንን ሰበረች

አዲ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በስፔን በተካሄደ የአለም አትሌቲክስ የጎዳና ላይ ሩጫ አትሌት ያለምዘርፍ የኋላው የዓለም የ10 ኪሎ ሜትር ክብረ ወሰንን በመስበር ጭምር ውድድሩን በበላይነት አጠናቀቀች፡፡ ከዓለም አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ያገኘነው መረጃ እንደሚያመለክተው፥ አትሌት ያለምዘርፍ የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫን 29:14 በሆነ ጊዜ…