Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ  ባሕርዳር ከተማ ድል ቀናው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ተጠባቂ ጨዋታ ባሕዳር ከተማ ቅዱስ ጊዮርጊስን 2 ለ 1 አሸንፏል፡፡ 9፡00 ላይ በተደረገው ጨዋታ ለባሕዳር ከተማ ፍራኦል መንግሥቱ እና ቸርነት ጉግሳ እንዲሁም ለቅዱስ ጊዮርጊስ ደግሞ አማኑኤል ተርፉ ጎሎቹን አስቆጥረዋል፡፡ በጨዋታው ላይ የቅዱስ ጊዮርጊሱ አጥቂ ሞሰስ አዶ ባሳየው ያልተገባ ባህሪ በቀይ ካርድ ከሜዳ ወጥቷል፡፡ ውጤቱን ተከትሎም የጣና ሞገዶቹ ነጥባቸውን 11 በማድረስ 2ኛ ደረጃ ላይ ሲቀመጡ÷ ቅዱስ ጊዮርጊስ በ13 ነጥብ ፕሪሚየር ሊጉን እየመራ…
Read More...

በፕሪሚየር ሊጉ ፋሲል ከነማ ሲያሸንፍ ወላይታ ድቻና ድሬዳዋ ከተማ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም አቀፍ ውድድሮች ምክንያት ተቋርጦ የቆየው የኢትየጵያ ፕሪሚየር ሊግ ስድስተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ዛሬ ተጀምሯል፡፡ ወላይታ ድቻ እና ድሬዳዋ ከተማ 9 ሰዓት ላይ ባደረጉት ጨዋታ 1 ለ 1 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይተዋል፡፡ ለወላይታ ድቻ ቢንያም ፍቅሩ በ24ኛው ደቂቃ ሲያስቆጥር÷ ድሬዳዋ ከተማን አቻ ያደረገችዋን ግብ…

ክርስቲያኖ ሮናልዶ ከማስታወቂያ ጋር በተያያዘ በአሜሪካ ክስ ተመሰረተበት

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ፍትሕ ዲፓርትመንት በዓለማችን ትልቁ የገንዘብ ምንዛሬ ተቋም የሆነውን ቢናንስ ኩባንያ አስተዋውቋል በሚል በክርስቲያኖ ሮናልዶ ላይ ክስ መስርቷል፡፡ የቢናንስ ኩባንያ ምስረታውን በቻይና ያደረገ ሲሆን÷ የቻይና መንግስት የዲጂታል የገንዘብ ምንዛሬን መከልከሉን ተከትሎ ዋና መስሪያ ቤቱን ወደ ጃፓን በማዞር በዲጂታል…

አትሌት ቀነኒሳ በቀለ በቫሌንሺያ ማራቶን እንደሚሳተፍ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ቀነኒሳ በቀለ በፈረንጆቹ ታሕሳስ 3 ቀን በሚካሄደው የቫሌንሺያ ማራቶን እንደሚሳተፍ አስታወቀ፡፡ አትሌቱ በማህበራዊ ትስስር ገፁ ባሰፈረው ጽሑፍ÷ ከብዙ ጊዜ ጉዳት በኋላ በቫሌንሺያ ማራቶን እንደሚሳተፍ አስታውቋል። ወደ ሩጫ ለመመለስ ከባድ የልምምድ ጊዜዎችን ማሳለፉን የገለፀው አንጋፋው አትሌት÷ “በፈረንጆቹ…

ተቋርጦ የቆየው የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ነገ ይጀመራል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አለም አቀፋዊ ጨዋታዎች ምክንያት ተቋርጦ የቆየው የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ነገ ህዳር 20 ቀን እንደሚጀመር ተገለፀ፡፡ ፕሪሚየር ሊጉ ከ6ኛ ሳምንት ጀምሮ በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ መካሄዱን ሲቀጥል የሱፐር ስፖርት የቀጥታ ስርጭትም ያገኛል ተብሏል። በቀጣይ በሚደረጉ 172 ጨዋታዎች የቀጥታ…

በሻንጋይ ማራቶን አትሌት ስራነሽ ይርጋ ዳኜ አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሻንጋይ ማራቶን ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ስራነሽ ይርጋ ዳኜ አሸነፈች። አትሌቷ 2:21:28 በሆነ ሰዓት በመግባት ውድድሩን በቀዳሚነት አጠናቃለች። አትሌት ስራነሽ ይርጋ ዳኜን በመከተል ኬንያዊቷ አትሌት ሴሊ ቼፕየጎ ካፕቲች 2:21:55 በሆነ ሰዓት በመግባት ሁለተኛ ሆና አጠናቃለች። በወንዶች ደግሞ ኬኒያዊው አትሌት…

ተጠባቂው የማንቼስተር ሲቲ እና የሊቨርፑል ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 13ኛ ሳምንት ተጠባቂው የማንቼስተር ሲቲ እና የሊቨርፑል ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቅቋል፡፡ በኢትሃድ የተደረገው የሁለቱ ተፎካካሪ ቡድኖች ጨዋታ 1 ለ 1 በሆነ አቻ ውጤት ተጠናቅቋል፡፡ የማንቼስተር ሲቲን ጎል ኤርሊንግ ሃላንድ በ27ኛው ደቂቃ ሲያስቆጥር ሊቨርፑልን አቻ ያደረገችውን…