Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ በወሳኝ ጨዋታዎች ዛሬ ይመለሳል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ከዓለም አቀፍ ጨዋታዎች መልስ ዛሬ ማንቼስተር ሲቲ ከሊቨርፑል በሚያደርጉት ወሳኝ ጨዋታ ይጀምራል፡፡ 9፡30 ላይ በኢትሃድ በሚደረገው የሁለቱ ተፎካካሪ ቡድኖች ጨዋታ ማንቼስተር ሲቲ መሪነቱን ለማስጠበቅ ሊቨርፑል ደግሞ አሸንፎ መሪነቱን ለመረከብ ይፋለማሉ፡፡ የሊቨርፑሉ አሰልጣኝ የርገን ክሎፕ÷ ዛሬ የምናደርገው ጨዋታው የቀያዮቹ የሻምፒዮናነት መለያ አይደለም ብለዋል፡፡ በጨዋታው የማንቼስተር ሲቲው የፊት መስመር አጥቂ ኤርሊንግ ሃላንድ በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ…
Read More...

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አትሌቲክስ ክለብ የ18ኛው የኢትዮጵያ ማራቶን ሪሌ ውድድርን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አትሌቲክስ ክለብ የ18 ኛውን የኢትዮጵያ ማራቶን ሪሌ ውድድር በማሸነፍ የወርቅ ሜዳሊያና የገንዘብ ተሸላሚ ሆኗል፡፡ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን 19 ኛውን የኢትዮጵያ ማራቶን ሪሌ ውድድር በትግራይ ክልል መቀሌ ከተማ አካሂዷል፡፡ መነሻና መድረሻውን ሰማዕታት ሐውልት በማድረግ ነው በሁለቱም ጾታዎች…

19ኛው የኢትዮጵያ ማራቶን ሪሌ ውድድር በመቀሌ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 19ኛው የኢትዮጵያ ማራቶን ሪሌ ውድድር በመቀሌ ከተማ መካሄድ ጀምሯል፡፡ በውድድሩ ከዘጠኝ ክለቦች፣ ሥድስት ክልሎችና ከተማ መሥተዳደሮች የተውጣጡ 84 አትሌቶች እየተሳተፉ ይገኛሉ፡፡ በሁለቱም ጾታዎች 1ኛ ለሚወጡ አትሌቶች ለእያንዳንዳቸው የ40 ሺህ ብር፣ 2ኛ ለሚወጡ 20 ሺህ ብር እንዲሁም 3ኛ ለሚወጡት የ15 ሺህ ብር…

19ኛው የኢትዮጵያ ማራቶን ሪሌ ውድድር ነገ በመቐለ ይካሄዳል

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 14 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 19ኛው የኢትዮጵያ ማራቶን ሪሌ ውድድር በነገው እለት በትግራይ ክልል መቐለ ይካሄዳል።   በውድድሩ ከስምንት ክለቦች፣ አምስት ክልሎችና ከከተማ መስተዳደሮች የተውጣጡ 84 አትሌቶች ይካፈላሉ።   የማራቶን ሪሌ ውድድር ስድስት አትሌቶች ከአንድ ክለብ ወይም ክልል የሚሳተፉበት የውድድር ዓይነት…

አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ በ5 ሺህ ሜትር ሴቶች ሩጫ የሰበረችው ክብረወሰን ፀደቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ በ5 ሺህ ሜትር ሴቶች ሩጫ የሰበረችው ክብረወሰን መጽደቁ ተነገረ፡፡ በአሜሪካ ኢውጅን በተካሄደው የዳይመንድ ሊግ ውድድር ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ የዓለምን ክብረ ወሰን በመስበር ማሸነፏ ይታወሳል። አትሌቷ በ5 ሺህ ሜትር ሴቶች ሩጫ 14 ደቂቃ ከ00 ሴኮንድ ከ21 ማይክሮ ሴኮንድ በመግባት…

ሀድያ ሆሳዕና የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ አሸናፊ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀድያ ሆሳዕና ኢትዮጵያ ቡናን በመለያ ምት በማሸነፍ የ17ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ አሸናፊ ሆኗል፡፡ ሀድያ ሆሳዕናን እና ኢትዮጵያ ቡናን ያገናኘው የ17ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ጨዋታ መደበኛው ሰዓት 2 አቻ የተጠናቀቀ ሲሆን በተሰጠው መለያ ምት ነብሮቹ 5 ለ 4 አሸንፈዋል፡፡ በዚህም 17ኛው የአዲስ አበባ…

ኢትዮጵያ ማሊን በደርሶ መልስ 6 ለ 0 አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን የማሊ አቻውን በደርሶ መልስ ጨዋታ 6 ለ 0 አሸንፏል፡፡ የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ 3ኛ ዙር የመልስ ጨዋታውን ዛሬ በአዲስ አበባ አበበ ቢቂላ ስታዲየም አካሂዷል፡፡ 9 ሠዓት ላይ በተከናወነው የመልስ ጨዋታም የኢትዮጵያ ከ20…