Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

አሰልጣኝ ፍሬው ኃይለገብርኤል ለ26 ተጫዋቾች ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ፍሬው ኃይለገብርኤል ለ26 ተጫዋቾች ጥሪ አቅርበዋል፡፡ ብሔራዊ ቡድኑ በ2024 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ከቡሩንዲ ጋር መስከረም 9 እና 15 ቀን 2016 ዓ.ም ለሚያደርጋቸው የመጀመሪያ ዙር ጨዋታዎች ዝግጅት ለማድረግ ነው ለ26 ተጫዋቾች ጥሪ የቀረበው፡፡ በዚሁ መሠረት በግብ ጠባቂነት÷ ታሪኳ በርገና፣ ቤተልሔም ዮሐንስ እና አበባ አጀቦ ጥሪ ተደርጎላቸዋል፡፡ እንዲሁም ለተከላካይ መስመር ጥሪ የተደረገላቸው ተጫዋቾች÷ ብርቄ አማረ፣ ብዙአየሁ ታደሰ፣…
Read More...

የማንቼስተር ዩናይትድ ዋጋ በ500 ሚሊየን ፓውንድ ዝቅ ማለቱ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የላንክሻየሩ ክለብ ማንቼስተር ዩናይትድ የሽያጭ ዋጋው በ500 ሚሊየን ፓውንድ ዝቅ ማለቱ ተገልጿል፡፡ የክለቡ ዋጋ በአሜሪካው የኒዎርክ የአክሲዮን ሽያጭ በ500 ሚሊየን ፓውንድ ወይም በ628 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር ዝቅ ማለቱ ተጠቅሷል፡፡ ክለቡ በአርሰናል ከተሸነፈ በኋላ መልበሻ ክፍል ውስጥ አለመግባባቶች ተፈጥረው…

ዋልያዎቹ ለአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ካይሮ ገብተዋል

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አባላት ከግብፅ አቻቸው ጋር የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ መርሐ ግብርን ለማከናወን ካይሮ ገብተዋል፡፡ የብሄራዊ ቡድኑን ተጫዋቾች እና አመራሮችን የያዘው ልዑክ ከ3 ሰዓታት በላይ በረራ በኋላ ካይሮ በሰላም መግባቱን የፌዴሬሽኑ መረጃ ያመላክታል፡፡ ሁለቱ ቡድኖች ቀደም ሲል ባደረጉት ጨዋታ ዋሊያዎቹ በዳዋ…

ለአትሌቲክስ ልዑካን ቡድኑ የሽልማት ስነ-ስርዓት በብሔራዊ ቤተ-መንግስት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ለተሳተፈው የአትሌቲክስ ልዑክ ቡድን የዕውቅናና የሽልማት ስነ-ስርዓት በብሔራዊ ቤተ-መንግስት ተካሂዷል። በዕውቅናና የሽልማት ስነ-ስርዓርቱ የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ፣ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ቀጀላ መርዳሳን ጨምሮ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ረዳት ኮሚሽነር…

አትሌት ለተሰንበት የሴቶች 5ሺህ ሜትር ሩጫ 4ኛውን ፈጣን ሰዓት አስመዘገበች

አዲሰ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ለተሰንበት ግደይ የሴቶች 5ሺህ ሜትር ሩጫ 4ኛውን ፈጣን ሰዓት አስመዝግባለች፡፡ አትሌት ለተሰንበት ግደይ በበርሊን ኮንቲነንታል ቱር የሴቶች 5ሺህ ሜትር ሩጫ ፈጣን ሰዓት ሪከርድን ለመስበር ባትችልም 14 ደቂቃ ከ08 ሰከንድ በመግባት ነው 4ኛውን ፈጣን ሰዓቷን ያስመዘገበችው። በሴቶች 5 ሺህ ሜትር ሩጫ አምስት…

የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የሳምንቱ ታላቅ ጨዋታ ዛሬ ምሽት ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አርሰናል ከማንቼስተር ዩናይትድ የሚያደርጉት ጨዋታ ምሽት 12፡30 ላይ ይካሄዳል፡፡ በአርሰናል በኩል ቶማስ ፓርቴይ፣ ጁሪየን ቲምበር እና ሞሃመድ ኤልነኒ በጉዳት ምክንያት የማይሰለፉ ሲሆን÷ በአንፃሩ በጉዳት የቆየው ጋብሬል ማጋሌሽ የመጀመሪያ ጨዋታውን ያደርግል፡፡ አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ በጉዳት…

ማንቼስተር ዩናይትድ ሶፊያን አሙራባትን ከፊዮረንቲና በውሰት ለማስፈረም ስምምነት ላይ ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ማንቼስተር ዩናይትድ ሞሮኳዊውን የመሀል ክፍል ተጫዋች ሶፊያን አሙራባት ከፊዮረንቲና በውሰት ለማስፈረም ስምምነት ላይ ደርሷል፡፡ በስምምነቱ መሰረት ማንቼስተር ዩናይትድ ለጣሊያኑ ክለብ 8 ነጥብ 5 ሚሊዮን ፓውንድ የውስት ውል ይከፍላል ነው የተባለው፡፡ ሶፊያን በኳታሩ የዓለም ዋንጫ ታሪካዊ ጉዞ ባደረገው የሞሮኮ ብሄራዊ…