Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

አርቢትር ባምላክ ተሰማ የ2024 አፍሪካ ዋንጫን ከሚመሩ ዋና ዳኞች ዝርዝር ውስጥ ተካተቱ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 3 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) የኮትዲቯሩን የአፍሪካ ዋንጫ ጨዋታዎችን የሚመሩ ዳኞችን ዝርዝር ይፋ አድርግል። በዝርዝሩ የመሀል፣ ረዳት፣ የቪዲዮ ረዳት ዳኞች፣ ቴከኒካል ኢንስትራክተሮች፣ የVAR ቴክኒሻኖች እና የአይቲ ባለሙያዎች ተካተዋል። 85 ባለሙያዎች ይፋ በሆኑበት ዝርዝር ውስጥ ኢትዮጵያዊው ኢንተርናሽናል ዳኛ ባምላክ ተሰማ የአፍሪካ ዋንጫን ከሚመሩ ዳኞች አንደኛው ሆነው ተካተዋል። በዝርዝሩ ከ26 ሀገራት 32 ዋና ዳኞች የተመረጡ ሲሆን፥ አርቢትር ባምላክ ተሰማ…
Read More...

ክርስቲያኖ ሮናልዶ ሆቴሉን በመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ ለተጎዱ ዜጎች ማረፊያ እንዲሆን ፈቀደ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ክርስቲያኖ ሮናልዶ በሞሮኮ የሚገኘው የግል ሆቴሉ በመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ ለተጎዱ ዜጎች ማረፊያ እንዲሆን ፈቅዷል፡፡ ቶክ ስፖርት እንዳስነበበው÷ በሞሮኮ የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋው ከተሰማ በኋላ ፖርቹጋላዊው የእግርኳስ ኮከብ በማራካሽ የሚገኘው ሆቴሉ ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች ክፍት ማድረጉን አስታውቋል፡፡ “ፔስታና ሲ አር…

ሽመልስ በቀለ መቻልን ተቀላቀለ

አዲስ አበባ፣ ጷጉሜን 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሀገር ውጭ በተለያዩ ሀገራት ክለቦቸ ለ10 ዓመታት ሲጫወት የቆየው ሽመልስ በቀለ ለመቻል ፈርሟል፡፡ የብሄራዊ ቡድኑ ቁልፍ ተጫዋች ከዘጠኝ ዓመታት በፊት ወደ ግብፅ ያመራ ሲሆን÷ በግብፅ ለሚገኙ ሶስት የተለያዩ ክለቦች መጫዎች ችሏል፡፡ በፔትሮጀት ስድስት ዓመታትን፣በምስሪ ላል መቃሳ ሁለት ዓመታትን በኤል ጎውና ለአንድ…

በኒውካስል ግማሽ ማራቶን አትሌት ታምራት ቶላ አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ ጳጉሜን 5 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ ኒውካስል በተካሄደ የግማሽ ማራቶን ውድድር አትሌት ታምራት ቶላ አሸንፏል፡፡ አትሌት ታምራት ቶላ ርቀቱን 59 ደቂቃ ከ58 ሰከንድ በሆነ ሰዓት በማጠናቀቅ ነው ቀዳሚ የሆነው፡፡ ሌላኛው ኢትዮጵያዊ አትሌት ሙክታር እድሪስ ደግሞ ርቀቱን 1 ሰዓት 01 ደቂቃ ከ20 ሰከንድ በሆነ ሰዓት በማጠናቀቅ 3ኛ ደረጃን…

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በግብፅ አቻው ተሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ ምሽት በተካሄደው በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ውድድር የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በግብፅ አቻው 1 ለ 0 ተሸንፏል፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የ2023 አፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የመጨረሻ ጨዋታ ከግብጽ አቻው ጋር አካሂዷል፡፡ ሁለቱ ቡድኖች ጨዋታቸውን በካይሮ አየር ሃይል ስታዲየም ምሽት 1 ሰዓት ላይ አድርገዋል፡፡ ውጤቱን…

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከግብፅ አቻው ጋር ጨዋታውን ያደርጋል

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ከግብፅ አቻው ጋር ዘሬ ምሽት ጨዋታውን ያደርጋል፡፡ አስቀድሞ ከአፍሪካ ዋንጫ ተሳትፎ ውጪ መሆኑን ያረጋገጠው ብሔራዊ ቡድኑ÷ መርሐ ግብሩን ለማከናነወን ከቀናት በፊት ካይሮ መግባቱ ይታወሳል፡፡ የዋሊያዎቹ ጊዜያዊ አሰልጣኝ ዳንኤል ገብረማሪያም ከጨዋታው አስቀድመው በሰጡት…

የ2023ቱ የባሎንዶር ኮከብ ተጫዋቾች ዝርዝር ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2023ቱ የባሎንዶር ኮከብ ተጫዋቾች ዝርዝር ትላንት ምሽት ይፋ ተደርጓል፡፡ 30 ተጫዋቾች በቀረቡበት የባሎዶር የኮከቦች ዕጩ ዝርዝር ውስጥ የአምስት ጊዜ አሸናፊው ክርስቲያኖ ሮናልዶ ከፈረንጆቹ 2003 ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ አለመካተቱ ተገልጿል፡፡ በአንጻሩ የዓለም ዋንጫ አሸናፊው ሊዮኔል ሜሲ እና በማንቼስተር ሲቲ ድንቅ…