Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

ኢትዮጵያውያን የሚጠበቁበት የፍጻሜ ውድድር ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያን አትሌቶች የሚጠበቁበት የ10 ሺህ ሜትር ወንዶች ፍጻሜ ውድድር ምሽት 1፡25 ላይ ይካሄዳል፡፡ በውድድሩ÷ አትሌት በሪሁ አረጋዊ፣ ሰለሞን ባረጋ እና ይስማው ድሉ ተጠባቂ ናቸው፡፡ በሌላ በኩል ቀን 12፡05 ላይ በሚካሄደው የሴቶች 1 ሺህ 500 ሜትር የግማሽ ፍጻሜ ውድድር÷ አትሌት ሂሩት መሸሻ፣ ድርቤ ወልተጂ እና ብርቄ ኃየሎም ተጠባቂ ናቸው፡፡ ትናንት በተካሄደው የ1 ሺህ 500 ሜትር ማጣሪያ÷ አትሌት ሂሩት መሸሻ 1ኛ፣ ድርቤ ወልተጂ 2ኛ እንዲሁም ብርቄ ኃየሎም 3ኛ…
Read More...

ባሕርዳር ከተማ የቅድመ ማጣሪያ ጨዋታውን ከአዛም ጋር ያደርጋል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በካፍ የኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ባሕርዳር ከተማ የመጀመሪያ የቅድመ ማጣሪያ ጨዋታውን ዛሬ ከታንዛንያው አዛም ክለብ ጋር ያካሂዳል። ጨዋታው ከቀኑ 10 ሰዓት በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ይከናወናል። በአሰልጣኝ ደግአረገ ይግዛው የሚሰለጥነው ባሕርዳር ከተማ÷ ለጨዋታው በባሕርዳር እና አዲስ አበባ ዝግጅቱን ሲያደርግ ቆይቷል።…

ኢትዮጵያ በሴቶች 10 ሺህ ሜትር ሩጫ የወርቅ፣ ብርና ነሐስ ሜዳሊያ አገኘች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቡዳፔስት የአለም  የአትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያዊያን ከ1ኛ እስከ 3ኛ በመውጣት የወርቅ፣ የብርና የነሃስ ሜዳሊያዎችን ለሀገራቸው አስገኙ። በሀንጋሪ እየተካሄደ ባለው  የ19ኛው የአለም  የአትሌቲክስ ሻምፒዮና በመጀመሪያው ቀን የ10 ሺህ ሜትር ሴቶች የፍፃሜ ውድድር ተካሂዷል። በውድድሩም ጉዳፍ ፀጋይ 1ኛ፣ ለተሰንበት…

ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ረዳት ኮሚሽነር ደራርቱ ለተሰጣት እውቅና የእንኳን ደስ ያለሽ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ በሃንጋሪ ቡዳፔስት በተካሄደው 54ኛው የዓለም አትሌቲክስ ጉባዔ ላይ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ረዳት ኮሚሽነር ደራርቱ ቱሉ በአትሌቲክሱ ዘርፍ ላበረከተችው አስተዋጽኦ ለተሰጣት የ”ፕላክ ኦፍ ሜሪት” እውቅና የእንኳን ደስ ያለሽ መልዕክት አስተላልፈዋል። ፕሬዚዳንቷ በመልዕክታቸው÷…

ዛሬ ምሽት በሴቶች 10 ሺህ ሜትር የፍፃሜ ሩጫ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ይጠበቃሉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሃንጋሪ ቡዳፔስት እየተካሄደ በሚገኘው 19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ዛሬ ምሽት በሚካሄደው የሴቶች 10 ሺህ ሜትር የፍፃሜ ሩጫ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ለአሸናፊነትከፍተኛ ግምት ተሰጥቷቸዋል። በውድድሩ በአሜሪካ ኦሬጎን በተካሄደው 18ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በርቀቱ የወርቅ ሜዳሊያ ያገኘችው አትሌት ለተሰንበት…

በ 3 ሺህ ሜትር መሰናክል የወንዶች ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ለፍጻሜ አለፉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሃንጋሪ ቡዳፔስት እየተካሄደ በሚገኘው 19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በ 3 ሺህ ሜትር መሰናክል የወንዶች ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ለፍጻሜ አለፉ። በምድብ አንድ የተወዳደረው አትሌት ጌትነት ዋለ 8:19.99 በሆነ ሰዓት በመግባት ከምድቡ 1ኛ በመውጣት ወደ ፍፃሜ ውድድር ማለፍ ችሏል። በምድብ ሶስት…

19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በቡዳፔስት ዛሬ ይጀመራል

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 13 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በሀንጋሪ ቡዳፔስት በዛሬው ዕለት ይጀመራል፡፡ በውድድሩ የመጀመሪያ ቀን በ3 ሺህ ሜትር መሠናክል ወንዶች ማጣሪያ ለሜቻ ግርማ፣ ጌትነት ዋለ እና አብርሃም ስሜ ኢትዮጵያን ወክለው ይሳተፋሉ፡፡ በተጨማሪም በ1 ሺህ 500 ሜትር ሴቶች ማጣሪያ ሒሩት መሸሻ፣ ብርቄ ሃየሎም…