Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

አል ሂላል ኔይማርን ለማስፈረም ከፔ ኤስ ጂ ጋር መስማማቱ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሳዑዲው ክለብ አል ሂላል ኔይማር ጁኒየርን ለማስፈረም ከፈረንሳዩ ክለብ ፓሪሴንት ዥርመን ጋር ስምምነት ላይ ደርሷል፡፡ የሁለቱ ክለብ አመራሮች በተጫዋቹ ዝውውር በመርህ ደረጃ ስምምነት ላይ የደረሱ ሲሆን ፒ ኤስ ጂ ከብራዚላዊው ኮከብ ዝውውር 86 ሚሊየን ፓውንድ ያገኛል ተብሏል፡፡ በስምምነቱ መሰረት ኔይማር እስከ ፈረንጆቹ 2025 የሚያቆየውን ስምምነት የሚፈርም ሲሆን በቆይታውም በዓመት 129 ሚሊየን ፓውንድ ይከፈለዋል ተብሏል፡፡ የኔይማር ዝውውር በሚቀጥሉት 48 ሰዓታት የሚጠናቀቅ ሲሆን…
Read More...

በ19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ለሚሳተፉ አትሌቶች ሽኝት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን በ19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ለሚወክሉ አትሌቶች ሽኝት ተደርጓል፡፡ 19ኛው የዓለም የአትሌቲክስ ሻምፒዮና ከነሐሴ 13 እስከ 21 ቀን 2015 ዓ.ም በሀንጋሪ ቡዳፔስት ከተማ ይካሄዳል። በሽኝት መርሐ ግብ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ቀጄላ መርዳሳ ፣ የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ ፕሬዚዳንት አሸብር…

በፕርሚየር ሊጉ የመጀመሪያ ጨዋታው አርሰናል ኖቲንግሀም ፎረስትን 2 ለ 1 አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2023/24 የውድድር ዓመት በመጀመሪያ ሳምንት የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ የመጀመሪያ ጨዋታውን ከኖቲንግሀም ፎረስት ጋር ያደረገው አርሰናል 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ የአርሰናልን የማሸነፊያ ግቦች ኤዲ ኒኪታህ እና ቡካዩ ሳካ ከመረብ ሲያሳርፉ÷ የኖቲንግሀም ፎረስትን ከሽንፈት ያልታደገች ግብ ደግሞ አዎኒዪ አስቆጥሯል።…

ሊቨርፑል ሞይሰስ ካይሴዶን በከፍተኛ የዝውውር ገንዘብ ለማስፈረም ስምምነት ላይ ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሊቨርፑል ኤኳዶራዊውን የመሃል ክፍል ተጫዋች ሞይሰስ ካይሴዶን ከብራይተን በእንግሊዝ የዝውውር ታሪክ ክብረወሰን በሆነ ዋጋ ለማስፈረም ስምምነት ላይ ደርሷል፡፡ በስምምነቱ መሰረት ሊቨርፑል ለካይሴዶ ዝውውር ለብራይተን 110 ሚሊየን ፓውንድ የሚከፍል ሲሆን ተጫዋቹ በዛሬው ዕለት በሊቨርፑል የህክምና ምርመራውን እንደሚያደርግ…

የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ምሽት ይጀመራል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2023/24 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ምሽት በርንሌይ ከማንቼስተር ሲቲ በሚያደርጉት ጨዋታ ጅማሮውን ያደርጋል፡፡ በፕሪሚየርሊጉ መክፈቻ አዲስ አዳጊው በርንሌይ ከአምናው የሊጉ ሻምፒዮን ማንቼስተር ሲቲ ምሽት አራት ሰዓት ላይ ይጫወታል፡፡ የቀድሞው የማንቼስተር ሲቲ ተከላካይ ቪንሰንት ኮምፓኒም በርንሌይን ይዞ በፕሪሚየር…

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የክለቦች ውድድር መርሐ ግብር ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ2016 የክለቦች የውድድር መርሐ ግብር ይፋ ሆኗል። በዚህ መሠረት ፕሪሚየርሊጉ ኢትዮጵያ መድን ከባህርዳር ከተማ በሚያደርጉት ጨዋታ መስከረም 20 ቀን 2016 ዓ.ም ጅማሮውን ያደርጋል፡፡ በመጀመሪያው ሳምንት  ሲዳማ ቡና ከኢትዮጵያ ቡና፣ አዳማ ከተማ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፣ ሻሸመኔ…

በመዲናዋ ከ57 ሺህ በላይ ታዳጊዎች የስፖርት ስልጠና እየወሰዱ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከ57 ሺህ በላይ የሆኑ ታዳጊዎች በክረምት የስፖርት ስልጠና መርሀ ግብር እየተሳተፉ እንደሆነ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ አስታወቀ። በሁለቱም ፆታዎች ዕድሜያቸው ከ9 እስከ 17 ዓመት የሆኑ ታዳጊዎች በስልጠናው እየተሳተፉ መሆኑ ተገልጿል። ሰልጣኞቹ በ23…