Fana: At a Speed of Life!

ከ374 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ዘጠኝ ወራት 374 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰቡን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የገቢዎች ሚኒስትር ዓይናለም ንጉሤ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባቀረቡት የሚኒስቴሩ የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት፤ ባለፉት ዘጠኝ ወራት 391…

ከ1 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር በሚልቅ ወጪ የተገነቡ ፋብሪካዎች ሥራ ጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ ከተማ አሥተዳደር ከ1 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር በሚልቅ ወጪ የተገነቡ ፋብሪካዎች ተመርቀው ወደ ምርት መግባታቸው ተገለጸ፡፡ "የኢትዮጵያ ታምርት፤ እኛም እንሸምት" 3ኛ ዙር ንቅናቄ በድሬዳዋ ከተማ ተጀምሯል፡፡ ንቅናቄውን ምክንያት…

ኢትዮጵያና ጣልያን የተደራጁ ድንበር ተሻጋሪ ወንጀሎችን በትብብር ለመከላከል ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ጣልያን ለፖሊስ ተቋማት የጋራ ስጋት የሆኑ የተደራጁ ድንበር ተሻጋሪ ወንጀሎችን በትብብር ለመከላከል ተስማሙ፡፡ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል የጣልያን የካራቢኔሪ ፖሊስ ምክትል አዛዥ ከሆኑት ጀነራል…

አቶ ደስታ ሌዳሞ ሕዝቡ “ጽዱ ጎዳና – ኑሮ በጤና” ንቅናቄን እንዲቀላቀል ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ደስታ ሌዳሞ ሕዝቡ “ጽዱ ጎዳና - ኑሮ በጤና” ንቅናቄን እንዲቀላቀል ጥሪ አቀረቡ፡፡ አቶ ደስታ ንቅናቄውን በመቀላቀል 10 ሺህ ብር ድጋፍ ያደረጉ ሲሆን÷ ሕዝቡም በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በተከፈተው የሂሳብ ቁጥር…

እየተገኙ ያሉ ስኬቶች በተግባር የክልሉን ሕዝብ ማሻገር አለባቸው – አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሁሉም ዘርፍ እየተገኙ ያሉ ስኬቶች በተግባር የክልሉን ሕዝብ ማሻገር መቻል አለባቸው ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ፡፡ ባለፉት ሶስት ቀናት ሲካሄድ የቆየው የክልሉ የ2016 በጀት ዓመት 3ኛ ሩብ ዓመት የመንግሥትና…

የሐረሪ ክልል ከ3 ቢልየን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ ባለሀብቶች ፈቃድ ሰጠ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከ3 ነጥብ 2 ቢልየን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ 64 ባለሀብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ መስጠቱን የሐረሪ ክልል የኢንተርፕራይዞች ልማትና ኢንዱስትሪ ቢሮ አስታወቀ፡፡ ለ8 ሺህ 298 ወጣቶች የሥራ ዕድል ለመፍጠር ታቅዶ ለ 6…

የፍቼ ጫምባላላ በዓል በአዲስ አበባ ከተማ እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ፣ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፍቼ ጫምባላላ በዓል በአዲስ አበባ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ይገኛል። በበዓሉ አከባበር ላይም የፌደራል መንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች፣ የሲዳማ ክልልና የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር አመራሮች ተገኝተዋል፡፡ በተጨማሪም በአዲስ አበባ…

አቶ ሽመልስ አብዲሳ መንግሥት ጥንካሬዎችን እየለየና ክፍተቶችን እያረመ ስኬት ማስመዝገቡን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግሥት ሥራዎችን በየጊዜው እየገመገመ ጥንካሬዎችን እየለየ እና ክፍተቶችን እያረመ በርካታ ስኬቶችን ማስመዝገቡን የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ፡፡ የኦሮሚያ ክልል የ2016 በጀት ዓመት 3ኛ ሩብ ዓመት የመንግሥትና የፓርቲ…

ኢትዮጵያና ኮንጎ ሪፐብሊክ በአየር ትራንስፖርት ዘርፍ በጋራ ለመሥራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እና ኮንጎ ሪፐብሊክ መካከል በአየር ትራንስፖርት ዘርፍ በጋራ ለመሥራት የሚያስችል የሁለትዮሽ ስምምነት ተፈረመ፡፡ ሁለቱ ሀገራት በአየር ትራንስፖርት ዘርፍ በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት የፈረሙት የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ…

16ኛው የኢትዮ-ጅቡቲ የሚኒስትሮች የጋራ ኮሚሽን መድረክ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሁለት ቀናት ሲካሄድ የነበረው 16ኛው የኢትዮጵያና ጅቡቲ የሚኒስትሮች የጋራ ኮሚሽን የግማሽ ዓመት አፈጻጸም መገምገሚያ መድረክ በስምምነት ተጠናቀቀ፡፡ በመድረኩ ስምምነት ላይ የተደረሰባቸውን ጉዳዮች እንዲሁም በስምምነቱ ወቅት በሁለቱም ወገን…