Fana: At a Speed of Life!

ለጤና አገልግሎት ተደራሽነት የቴክኖሎጂ ተጠቃሚነት ወሳኝ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር ገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የጤና አገልግሎትን በጥራት ተደራሽ ለማድረግ የቴክኖሎጂ ተጠቃሚነት ወሳኝ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ በአዲስ አበባ ሲካሄድ የቆየው ሀገር አቀፍ የጤና ኢኖቬሽንና ጥራት ጉባኤ ተጠናቋል። ጉባኤው በኢትዮጵያ የሚሰጠው የጤና…

የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን ተጋላጭነትን የሚጨምሩ ሁኔታዎች ምንድናቸው?

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን የሽንት ስርዓት አካላትን ማለትም (ኩላሊትን፣ የሽንት ፊኛን እና የላይኛውን እና የታችኛውን የሽንት ማስተላለፊያ ቱቦዎች የሚያጠቃ የኢንፌክሽን ዓይነት ነው። ለመሆኑ የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን ተጋላጭነትን…

ትራማዶልን ተገቢ ባልሆነ መንገድ መጠቀም ለድንገተኛ ሞት ያጋልጣል ተባለ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ትራማዶልን ከሐኪም ፈቃድ ውጪ በአንድ ጊዜ አብዝቶ መውሰድ ከድንገተኛ ሞት እስከ ቀጣይነት ያላቸው የጤና ዕክሎች እንደሚያጋልጥ ተጠቆመ፡፡ ትራማዶል የተሰኘው ጊዜያዊ የህመም ማስታገሻ ተገቢ ባልሆነ መንገድ እየተዘወተረ እና ሱስ እየሆነ የወጣቶችን…

የልብ ህመም በምን ምክንያት ይከሰታል?

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የልብ ህመም የልብን ስራ የሚያስተጓጉሉ የተለያዩ የልብና የደም ዝውውር ችግሮችን የሚያጠቃልልና ከባድ ከሚባሉት የህመም አይነቶች የሚመደብ ነው። የልብ የጤና ችግሮች በሁለት ይከፈላሉ፤ እነርሱም፦ ከውልደት ጋር (በተፈጥሮ) የሚመጡ…

ጥቂት ስለታይሮይድ ህመም

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ታይሮይድ በሰውነትዎ ውስጥ በተለያዩ ስርዓቶች ውስጥ ሚና የሚጫወቱ ሆርሞኖችን ያመነጫል። ከአስፈላጊ ሆርሞኖች ውስጥ በዝቶ ወይም አንሶ ሲመነጭ የታይሮይድ በሽታ ተብሎ ይጠራል፡፡ ሃይፐርታይሮይዲዝም፣ ሃይፖታይሮዲዝም፣ ታይሮዳይተስ እና ሃሺሞቶ…

የእንቅርት መንስኤዎች ፣ምልክቶች እና መፍትሔ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)በተፈጥሮ ታይሮይድ የተባለ የፊተኛው አንገታችን አካባቢ ያለ የሰውነት ክፍል ሲያብጥ ወይም ሲተልቅ እንቅርት ይባላል፡፡ ነገር ግን አንገት ላይ ያለን እባጭ ሁሉ እንቅርት ነው ማለት ስለማይቻል ወደ ህክምና ተቋም በመሄድ መለየት…

በዓለም ላይ ከአንድ ቢሊየን በላይ ሰዎች በውፍረት እንደሚቸገሩ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም ላይ ከአንድ ቢሊየን በላይ ሰዎች ከመጠን ባለፈ ውፍረት እንደሚቸገሩ ላንሴት የህክምና ጆርናል ያወጣው ጥናት አመላከተ።   ተቋሙ ከዓለም ጤና ድርጅት ጋር ባደረገው ጥናት÷ ችግሩ በማደግ ላይ ያሉ ሀገራትንም እንደሚመለከትና…

ጥፍርዎ ስለጤናዎ ምን ይላል?

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጥፍር ላይ የሚታዩ ለውጦች የጤና ችግርን ሊያመለክቱ ይችላሉ። እነዚህን ለውጦች በጥፍርዎ ላይ ከተመለከቱ ወደ ጤና ተቋማት መሄዱ ይመከራል እነሱም ፡- 1. ጥፍር ላይ ቡናማ ቀጥ ያለ መስመር ጥፍር ላይ ቡናማ ቀጥ ያለ መስመር…

ከአንዲት 40 ዓመት ሴት 1 ነጥብ 2 ኪሎ አካባቢ የሚመዝን እንቅርት ተወገደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘውዲቱ መታሰቢያ ሆስፒታል ከአንዲት የ 40 ዓመት ሴት በግምት 1 ነጥብ 2 ኪሎ ግራም አካባቢ የሚመዝን እንቅርት መወገዱ ተገለፀ፡፡ ታካሚዋ በአሁን ሰዓት በመልካም ጤንነት ላይ እንደምትገኝ የሆስፒታሉ መረጃ ያመላክታል፡፡

የማህጸን በር ካንሰር መከላከያ ክትባት ከየካቲት 25 ጀምሮ በልዩ መልኩ በዘመቻ ይሰጣል ተባለ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማህጸን በር ካንሰር መከላከያ ክትባት ከየካቲት 25 እስከ 29 ቀን 2016 ዓ.ም በልዩ መልኩ እድሜያቸው 14 ዓመት ለሆኑ ታዳጊዎች በዘመቻ እንደሚሰጥ የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በሚኒስቴሩ የእናቶች፣ አፍላ ወጣቶችና ህጻናት…