Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ሀገራዊ እምቅ አቅማችንን ለመጠቀም ብዙ ዕድሎች አሉን – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኅብረት ለመሥራት ከወሰንን ሀገራዊ እምቅ አቅማችንን ለመጠቀም በብዙ አፅናፋት ብዙ ዕድሎች አሉን ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው እንደገለጹት÷ ታላቁ የኢትዮጵያ…
ያሆዴ ባህላዊና ታሪካዊ የስልጣኔ ማሳያ ነው – አቶ ቀጀላ መርዳሳ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)ያሆዴ ባህላዊና ታሪካዊ የሆነ የሀዲያን ማህበረሰብ ቀደምት ስልጣኔ የሚያሳይ ነው ሲሉ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ቀጀላ መርዳሳ ተናገሩ።
የሀዲያ የዘመን መለወጫ የሆነው ያሆዴ በአል የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ቀጀላ መርዳሳ፣የሀዲያ ዞን ምክር ቤት…
የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የሦስትዮሽ ሁለተኛ ዙር ውይይት ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁለተኛው የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የውሃ ሙሌት እና አለቃቀቅ ደንቦች እና መመሪያዎች የሶስትዮሽ ድርድር ዛሬ በአዲስ አበባ ተጀምሯል።
የኢትዮጵያ ወገን ተደራዳሪዎች ልዑካን መሪ አምባሳደር ስለሺ በቀለ (ዶ/ር) ውይይቱ…
ኢትዮጵያ እና የተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች ትብብራቸውን ለማሳደግ ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሼክ አብዱላህ ቢን ዛይድ አል ናህያን ጋር ተወያይተዋል።
ውይይቱ ከ78ኛው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጠቅላላ…
የከምባታ ብሔር ዘመን መለወጫ “የማሳላ” በዓል በመከበር ላይ ይገኛል
አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የከምባታ ብሔር የዘመን መለወጫ የማሳላ በዓል በከምባታ ዞን ዱራሜ ከተማ በመከበር ላይ ይገኛል።
በዓሉ ትናንት የጀመረ ሲሆን በዛሬው እለትም በርካታ ታዳሚ በተገኘበት በከምባታ ሁለገብ ስቴዲየም በተለያዩ መርሐ ግብሮች እየተከበረ ነው።…
ዩኒሴፍ እና ኦቻ የኢትዮጵያን የሰላም ግንባታ ሂደት መደገፋቸውን እንደሚቀጥሉ አስታወቁ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የተባበሩት መንግስታት የሕጻናት መርጃ ድርጅት(ዩኒሴፍ) እና የተባበሩት መንግስታት የሰብዓዊ ጉዳዮች ማስተባባሪያ ጽህፈት ቤት(ኦቻ) የኢትዮጵያን የሰላም ግንባታ ሂደት ቀጣይነት ባለው መልኩ ለመደገፍ ፍላጎት እንዳላቸው አስታውቀዋል።…
ዩ ኤን ዲፒ ኢትዮጵያን ለመደገፍ ያለውን ቁርጠኝነት ገለጸ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የልማት ፕሮግራም (ዩ ኤን ዲ ፒ) በኢትዮጵያ ያለውን የሰላም ግንባታ ሂደት ለመደገፍ ቁርጠኛ ነው ሲሉ የድርጅቱ ሀላፊ አቺም ሽታይነር ተናገሩ።
በኒውዮርክ ከ78ኛው የተመድ ጠቅላላ ጉባኤ…
አቶ ደመቀ መኮንን የ2030 ዘላቂ የልማት ግቦችን ለማሳካት የሴቶች ሁለንተናዊ ተሳትፎ ወሳኝ መሆኑን ገለጹ
አዲስ አበባ ፣ መስከረም 11 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የ2030 ዘላቂ የልማት ግቦችን ለማሳካት የሴቶች ሁለንተናዊ ተሳትፎ ወሳኝ መሆኑን ገለጹ።
አቶ ደመቀ በሴቶች የፋይናንስ አካቶነት ላይ ባተኮረውና ኢትዮጵያ ባዘጋጀችው መድረክ…
ኢትዮጵያና ፓኪስታን የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን ለማሳደግ በፓርላማ ትብብር ዙሪያ መከሩ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ፓኪስታን የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን የበለጠ ለማጠናከር እና በተለያዩ መስኮች ጠንካራ ትብብርን ለማጎልበት በፓርላማ ትብብር ዙሪያ ተወያይተዋል።
ውይይቱ የተካሄደው በፓኪስታን የኢፌዴሪ ባለሙሉ ስልጣን…
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከመጀመሪያዎቹ የዓለም አቀፍ የአየር ትራንስፖርት ማኅበር የደኅንነት አመራር ቻርተር ፈራሚዎች አንዱ ሆነ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከመጀመሪያዎቹ የዓለም አቀፍ የአየር ትራንስፖርት ማኅበር የደኅንነት አመራር ቻርተር ፈራሚዎች አንዱ መሆኑን ገለጸ፡፡
የደኅንነት አመራር ቻርተር ከስምንት ዋና የደህንነት አመራር…