Fana: At a Speed of Life!

የዓለም ንግድ ድርጅትን በአባልነት መቀላቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ አጀንዳ አካል ነው – አምባሳደር ምስጋኑ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅትን በአባልነት ለመቀላቀል የምታደርገው ጥረት የኢኮኖሚ ማሻሻያ አጀንዳ ዋና አካል መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ገለፁ፡፡ ሚኒስትር ዴኤታው በዓለም የንግድ ድርጅት የአባልነት ክፍል…

የጤና ሙያ ማህበራት የጤና ልማት ፖሊሲ ትግበራ ላይ ሚናቸውን ሊወጡ ይገባል – ዶ/ር መቅደስ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሙያ ማህበራት የጤና ልማት ፖሊሲ ትግበራ ላይ የበኩላቸውን ሚና ሊወጡ ይገባል ሲሉ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ አስገነዘቡ። ሚኒስትሯ ከጤና የሙያ ማህበራት ፕሬዚዳንቶች ጋር ባደረጉት ውይይት፤ ጤና ሚኒስቴር የሙያ ማህበራት የኢትዮጵያን…

አሜሪካ ከ1 ቢሊየን ዶላር በላይ የሚያወጣ ጦር መሳሪያ ለእስራኤል ልትልክ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን አስተዳደር ከአንድ ቢሊየን ዶላር በላይ የሚያወጣ ጦር መሳሪያና ተተኳሽ ለእስራኤል ለመላክ ማቀዱን አስታውቋል።   የባይደን አስተዳደር ከ1 ቢሊየን ዶላር በላይ የሚያወጣ ጦር መሳሪያ ወደ እስራኤል…

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ መክሮ ውሳኔዎችን አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 32ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን አሳልፏል፡፡ ምክር ቤቱ የተወያየባቸው እና ውሳኔ ያሳለፈባቸው ጉዳዮች ሙሉ ቃል ቀጥሎ ቀርቧል፡- 1. ምክር ቤቱ በቅድሚያ…

የቦይንግ ኩባንያ በድጋሚ ክስ ሊቀርብበት ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቦይንግ ኩባንያ ካሳ ለመክፈል የገባውን ስምምነት በመጣስ ከተጎጂ ቤተሰቦች ጋር ከህግ ውጭ ስምምነት ለማደረግ መሞከሩን ተከትሎ ክስ ሊቀርብበት መሆኑን የአሜሪካ ፍትህ ዲፓርትመንት አስታወቀ፡፡ የአሜሪካ የፍትህ ዲፓርትመንት ዐቃቤ ሕጎች በፈረንጆቹ…

ጃፓን በሶማሌ ክልል ለሚገኙ ስደተኞችና ለተቀባይ ማህበረሰቡ የሚሆን የ37 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጃፓን በሶማሌ ክልል ለሚገኙ የሌላ ሀገራት ስደተኞችና ለተቀባይ ማህበረሰቡ የሚሆን የ37 ሚሊየን ብር ድጋፍ ማድረጓን አስታውቃለች፡፡ በፈረንጆቹ ሕዳር 14 ቀን 2024 በጎ ጎረቤቶች በሚል በሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ በጃፓን መንግስት የገንዘብ…

ምክር ቤቱ ለሀገራዊ ምክክሩ መሳካት የሚያደርገውን ትብብር እንደሚያጠናክር ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሀገራዊ የምክክር ሂደቱ መሳካት አስፈላጊውን እገዛና ትብብር የማድረግ ስራ ተጠናክሮ የሚቀጥል መሆኑን የኢትዮጵያ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት ገለጸ። ምክር ቤቱ የምክክር ሒደቱ ከተጀመረ ጊዜ አንስቶ እስካሁን ሲያበረክት የቆየውን…

አሜሪካ ከቻይና በሚገቡ የኤሌክትሪክ መኪናዎች ቀረጥን በሶስት እጥፍ አሳደገች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕሬዚዳንት ጆ ባይደን አስተዳደር ከቻይና በሚገቡ የኤሌክትሪክ መኪናዎች፣ በፀሃይ ብርሃን የሚሰሩ ባትሪዎች እንዲሁም ብረቶች ላይ የሚጣለውን ቀረጥ በሶስት እጥፍ መጨመሩን አስታውቋል፡፡ በተለይም በድንበር በሚገቡ የቻይና የኤሌክትሪክ መኪናዎች ላይ…

ግጭት በነበረባቸው አካባቢዎች አምራች ኢንዱስትሪዎችን የሚደግፍ ፕሮግራም ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረትና አጋሮቹ ግጭት በነበረባቸው አካባቢዎች የሚገኙ አነስተኛ እና መካከለኛ አምራች ኢንዱስትሪዎችን የሚደግፍ ፕሮግራም ይፋ አድርገዋል፡፡ ፕሮግራሙ የአካባቢውን ኢኮኖሚ ወደነበረበት ለመመለስ እና አነስተኛ እና መካከለኛ አምራች…

የከፍተኛ ትምህርት፣ የቴክኒክና ሙያ ስልጠና፣ የምርምር ተቋማትና ኢንዱስትሪዎች ብሔራዊ የትስስር ምክር ቤት ተመሰረተ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የከፍተኛ ትምህርት፣ የቴክኒክና ሙያ ስልጠና፣ የምርምር ተቋማት እና ኢንዱስትሪዎች ብሔራዊ የትስስር ምክር ቤት መመስረቱን ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ብሔራዊ የትስስር ምክር ቤቱ የተመሰረተው በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የወጣውን አዋጅ…