Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

Uncategorized

ለአፍሪካ ኢኮኖሚ እድገት የተጠናከረ አህጉራዊ የንግድ ሰንሰለትን መገንባት ወሳኝ መሆኑ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአፍሪካ ኢኮኖሚ እድገት የተጠናከረ አህጉራዊ የንግድ ሰንሰለትን መገንባትና በቅንጅት መስራት እንደሚገባ የጉምሩክ ኮሚሽን ኮሚሽነር ደበሌ ቃበታ ገለጹ፡፡ አህጉራዊ የንግድ ሰንሰለትን ለማስፋፋትና የአፍሪካ ሀገራት የጉምሩክ እንቅስቃሴያቸውንና…

የዓድዋ ድል በዓል በደቡብ አፍሪካና ፓኪስታን በድምቀት ተከበረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 128ኛው የዓድዋ ድል በዓል በደቡብ አፍሪካ እና ፓኪስታን በተለያዩ ዝግጅቶች በድምቀት ተከብሯል፡፡ በፕሪቶሪያ ከተማ በተከበረው የዓድዋ ድል በዓል በደቡብ አፍሪካ የተወከሉ የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች፣ ዓለም አቀፍ ድርጅት ተወካዮች እንዲሁም…

የዓድዋ ድል በመላው የሀገራችን ህዝቦች የህይወት መስዋዕትነት የተገኘ ታላቅ ድል ነው-የሀረሪ ክልል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓድዋ ድል በመላው የሀገራችን ህዝቦች የህይወት መስዋዕትነት የተገኘ ታላቅ ድል ነው ሲል የሀረሪ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ገለፀ፡፡ ክልሉ 128ኛውን የዓድዋ ድል በዓል አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፏል፡፡ ክልሉ…

ጋዜጠኛ አንቷን ጋሊንዶ በቁጥጥር ሥር የዋለው ከተሰጠው የዘገባ ፈቃድ ውጪ ሲንቀሳቀስ በመገኘቱ ነው – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፈረንሳዊው ጋዜጠኛ አንቷን ጋሊንዶ በቁጥጥር ሥራ የዋለው ከተሰጠው የዘገባ ፈቃድ ውጪ በሀገር ውስጥ ጉዳይ ዘገባ ለመስራት ሲንቀሳቀስ በመገኘቱ ነው ሲል የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ…

አባ ገዳዎችን ጨምሮ የተለያዩ የሕብረተሰብ ክፍሎች የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከኦሮሚያ ክልል የተለያዩ ዞኖች የተውጣጡ አባ ገዳዎች፣ ሃደ ሲንቄዎች እና የሐይማኖት አባቶችን ጨምሮ የተለያዩ የሕብረተሰብ ክፍሎች የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎበኙ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤም ለጎብኚዎቹ ገለጻ…

በአማራ ክልል ለመንገድ ስራ ህብረተሰቡ ከ411 ሚሊየን ብር በላይ የገንዘብ ተሳትፎ እንዳደረገ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በመንገድ ስራ ዘርፍ ህብረተሰቡ ከ411 ሚሊየን ብር በላይ የገንዘብ መዋጮ ተሳትፎ እንደነበረው የክልሉ መንገድ ቢሮ ገለጸ፡፡ የክልሉ መንገድ ቢሮ የሰባት ወራት የስራ አፈፃፀምን በጎንደር ከተማ እየተገመገመ ነው። የቢሮ ሀላፊው…

ምዕመኑ በዓለ ጥምቀቱን ሲያከብር ሐይማኖታዊ ሥርዓቱን በጠበቀ መልኩ ሊሆን እንደሚገባ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕዝበ ክርስቲያኑ የከተራና የጥምቀት በዓልን ሲያከብር ሐይማኖታዊ ሥርዓቱንና ትውፊቱን በጠበቀ መልኩ ሊሆን እንደሚገባ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ ቤተክርስቲያን የባሕር ዳር ሀገረ ስብከት አሳሰበ፡፡ በዓለ ጥምቀቱ  በባሕርዳር ከተማ ሐይማኖታዊ እሴቱን…

ኤችፒሲ ኩባንያ በኢንዱስትሪ ፓርኮች ውስጥ መዋዕለ ንዋዩን የማፍሰስ ፍላጎት እንዳለው ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) “ኤችፒሲ” የተሰኘ የጀርመን ኩባንያ በኢንዱስትሪ ፓርኮች ውስጥ በዳታ ሴንተር ግንባታ መዋዕለ ንዋዩን የማፍሰስ ፍላጎት እንዳለው ገለጸ። የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ምክትል ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ዘመን ጁነዲን ኩባንያው ባቀረበው ዝርዝር…