Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

እስራኤል በኢራን የሚሳኤል መርሀ ግብር ላይ አዲስ ማዕቀብ እንዲጣል ጥሪ አቀረበች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢራን ያልተጠበቀ ጥቃት በግዛቷ ላይ ማድረሷን ተከትሎ እስራኤል በኢራን የሚሳኤል መርሀ ግብር ላይ አዲስ ማዕቀብ እንዲጣል ጥሪ እያቀረበች ነው። እስራኤል በኢራን ላይ ምን ዓይነት የአፀፋ እርምጃ ትወስዳለች በሚል ብዙዎች በመጠባበቅ ላይ ቢሆኑም፤…

ፕሬዚዳንት ማክሮን ለጋሾች ለሱዳን 2 ነጥብ 1 ቢሊየን ዶላር ድጋፍ እንደሚሰጡ አስታወቁ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፈረንሳይ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ለአንድ ዓመት በዘለቀውና ህዝቡን የረሃብ አፋፍ ላይ በጣለው ጦርነት ውስጥ ለምትገኘው ሱዳን የዓለም ለጋሾች ከ2 ነጥብ 1 ቢሊየን ዶላር በላይ ድጋፍ ለመስጠት ቃል መግባታቸውን አስታውቀዋል፡፡ በፓሪስ…

በኢራንና በእስራኤል መካከል የተፈጠረው ውጥረት የነዳጅ ዋጋ ላይ ተጽዕኖ አለማሳረፉ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢራንና በእስራኤል መካከል የተፈጠረው ውጥረት በዓለም የነዳጅ ዋጋ ላይ ተጽዕኖ ባለማሳረፉ በእስያ ሀገራት የነዳጅ ዋጋ መቀነሱ ተገለፀ፡፡ ዓለም ዓቀፉ የነዳጅ ዋጋ ተመን አውጭ የሆነው ብረንት ኦይል እንዳስታወቀው÷ የነዳጅ ዋጋ ከወትሮው የዋጋ…

ተመድ ኢራንና እስራኤል ከግጭት እንዲታቀቡ አሳሰበ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) ኢራን እና እስራኤል ወደ ጦርነት ሊገቡ ይችላሉ በሚል ስጋት እራሳቸውን እንዲቆጣጠሩ ጠይቋል፡፡ የተመድ ዋና ፀሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ ትናንት ባካሄዱት አስቸኳይ ስብሰባ ያለፉትን ሁለት ሳምንታት የአየር…

እስራኤል ከኢራን የተወነጨፉባትን 300 ሰው አልባ አውሮፕላኖችና ሚሳኤሎች ማክሸፏን ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤል በራሷና አጋሮቿ በኢራን ከተወነጨፉባት ከ300 በላይ ሰው አልባ አውሮፕላኖች እና ሚሳኤሎች ውስጥ 99 በመቶውን ማክሸፍ መቻሏን አስታውቃለች። ይሁንና በግዛቷ ላይ አነስተኛ መጠን ያለው ድብደባ እንደተፈፀመና በዚህም በደቡባዊ እስራኤል…

አሜሪካ በእስራኤል ያሉ ሰራተኞቿ ላይ የጉዞ ክልከላ አደረገች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ከኢራን ጥቃት ሊሰነዘር ይችላል በሚል ስጋት በእስራኤል ያሉ ዲፕሎማቶቿ ላይ የጉዞ ክልከላ ማድረጓ ተገለጸ፡፡ በእስራኤል የአሜሪካ ኤምባሲ፤ ለጥንቃቄ ሲባል ዲፕሎማቶቹ ከእየሩሳሌም፣ ከቴልአቪቭ ወይም ከቤርሳቤህ አከባቢዎች ውጭ እንዳይጓዙ…

44 ቢሊየን ዶላር ያጭበረበረችው ቬትናማዊት ቱጃር በሞት እንድትቀጣ ተወሰነ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 44 ቢሊየን ዶላር ያጭበረበረችው ቬትናማዊት ቢሊየነር በሞት እንድትቀጣ የሀገሪቱ ፍርድ ቤት ውሳኔ አሳለፈ፡፡ ትሩኦንግ ማይ የተባለችው የ67 ዓመት ቬትናማዊት ቱጃር ያልተገባ ጥቅም ለማግኘት በሀገሪቱ ከሚገኘው ሳይጎን የንግድ ባንክ…

እንግሊዝ በሀገሪቱ የሚገኙ ስደተኞችን በሩዋንዳ ማስፈር ልትጀምር ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እንግሊዝ በሀገሪቱ የሚገኙ ስደተኞችን በሚቀጥሉት ሳምንታት ወደ ሩዋንዳ በመመለስ ማስፈር እንደምትጀምር አስታወቀች፡፡ ውሳኔው የእንግሊዝ ፓርላማ ሩዋንዳ ለስደተኞች ምቹ ሀገር መሆን አለመሆኗን ውሳኔ ባልሰጠበት አግባብ በጠቅላይ ሚኒስትር ሪሺ ሱናክ…

ሩሰያ በምዕራቡ ዓለም ለሚጣለው ማዕቀብ መፍትሄዎች እንዳሏት ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሰያ በምዕራቡ ዓለም ለሚጣለው ማዕቀብ ብሪክስን ጨምሮ ባለብዙ ወገን መፍትሄዎችን እንደምትጠቀም አስታውቃለች፡፡ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ በቻይና የሁለት ቀናት ጉብኝት በማድረግ ላይ ይገኛሉ፡፡ በጉብኝታቸው ወቅት ከቻይናው…

በአፍሪካ ከሰሃራ በታች ባለው ክፍል በ2024 የተሻለ የኢኮኖሚ ዕድገት ይመዘገባል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ ከሰሃራ በታች ባለው ክፍል በፈረንጆቹ 2024 ካለፈው ዓመት የተሻለ የኢኮኖሚ ዕድገት ይመዘገባል ተብሎ እንደሚጠበቅ የዓለም ባንክ ገለጸ። ባንኩ አዲስ ባወጣው ሪፖርት በጥናቱ የደረሰበትን ቅድመ-ግምት ይፋ አድርጓል። በሪፖርቱም…