Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ስፓርት

አትሌት ሲሳይ ለማ በቦስተን ማራቶን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ ቦስተን ማራቶን አትሌት ሲሳይ ለማ አሸንፏል፡፡ አትሌት ሲሳይ ርቀቱን 2 ሰዓት 6 ደቂቃ ከ17 ሰከንድ በሆነ ሰዓት በማጠናቀቅ ነው ያሸነፈው፡፡ ሌላኛው ኢትዮጵያዊ አትሌት መሃመድ ኢሳ ደግሞ ውድድሩን ሁለተኛ ደረጃ በመያዝ…

በሮተርዳም ማራቶን አትሌት አሼቴ በከሪ አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኔዘርላንድስ ሮተርዳም ማራቶን አትሌት አሼቴ በከሪ አሸንፋለች፡፡ አትሌቷ 2 ሰዓት ከ19 ደቂቃ ከ30 ሴኮንድ  በመግባት ነው ውድድሩን ቀዳሚ ሆና ያጠናቀቀችው፡፡ ኬንያውያኖቹ ቮይላ ኪቢዮት እና ሴሊ ኪፔይጎ ሁለተኛ እና ሶሰተኛ ደረጃን ይዘው…

ማንቸስትር ሲቲና ኒውካስል ዩናይትድ ተጋጣሚዎቻቸውን ሲያሸንፉ ማንቸስተር ዩናይትድ አቻ ተለያይቷል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ በተደረጉ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 33ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ማንቸስትር ሲቲና ኒውካስል ዩናይትድ ተጋጣሚዎቻቸውን በሰፊ የጎል ልዩነት ሲያሸንፉ ማንቸስተር ዩናይትድ አቻ ተለያይቷል፡፡ ሉተን ተዎንን በሜዳው ያስተናገደው ማንቸስትር ሲቲ 5 ለ 1…

በፕሪሚየር ሊጉ ኢትዮጵያ መድን መቻልን 2 ለ 1 አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ ስታዲየም በተካሄደው 21ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ኢትዮጵያ መድን መቻልን 2 ለ 1 አሸንፏል፡፡ የኢትዮጵያ መድንን የማሸነፊያ ግቦች አብዱልከሪም መሃመድ ሲያስቆጥር÷ሽመልስ በቀለ ደግሞ የመቻልን ብቸኛ ግብ አስቆጥሯል፡፡…

የፓሪስ 2024 ኦሎምፒክ ችቦ የማብራት ንቅናቄ በደሴ ከተማ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፓሪስ 2024 ኦሎምፒክ ችቦ የማብራት ንቅናቄ በደሴ ከተማ ተካሂዷል፡፡ በመጪው ሐምሌ ወር የሚካሄደውን የፓሪስ ኦሎምፒክ ምክንያት በማድረግ ሀገራዊ የኦሎምፒክ ችቦ ማብራት ንቅናቄ መጀመሩ ይታወቃል። ዛሬ በደሴ ከተማ በተደረገው ችቦ ማብራትና…

ቅዱስ ጊዮርጊስና ባህር ዳር ከተማ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ ስታዲየም በተካሄደው 21ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስና ባህር ዳር ከተማ 1 ለ 1 በሆነ አቻ ውጤት ተለያዩ። ዛሬ ምሽት 1፡00 ላይ በተካሄደው ጨዋታ ቸርነት ጉግሳ በ30ኛው ደቂቃ ላይ ባስቆጠራት ጎል ባህር ከተማ…

የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የሩብ ፍጻሜ ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት ይካሄዳሉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የሩብ ፍጻሜ ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት ፓሪሴንት ዥርሜን ከባርሴሎና እንዲሁም አትሌቲኮ ማድሪድ ከቦርሽያ ዶርትመንድ የሚያደርጉት ጨዋታ ተጠባቂ ነው፡፡ ፒኤስ ጂ ከባርሴሎና ጋር የሚያደርጉት ጨዋታ ምሽት 4 ሰዓት ላይ በፓርክ ዴስ…

የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የሩብ ፍጻሜ ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት ይደረጋሉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)በአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የሩብ ፍጻሜ ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት አርሰናል ከባየር ሙኒክ እንዲሁም ሪያል ማድሪድ ከማንቸስተር ሲቲ ጨዋታቸውን ያደርጋሉ፡፡ በፕሪሚየር ሊጉ በድንቅ ብቃት ላይ የሚገኙት መድፈኞቹ ምሽት 4 ሰዓት ላይ ባቫሪያኑን…

በተለያዩ ሀገራት በተደረጉ የማራቶን ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በበርሊን፣ ማድሪድ እና ዴጉ ከተሞች በተደረጉ የማራቶን ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸንፈዋል፡፡ በበርሊን በተካሄደው የሴቶች የግማሽ ማራቶን ውደድር አትሌት ሙላቷ ተክሌ ርቀቱን 1 ሠዓት ከ6 ደቂቃ ከ53 ሰከንድ በማጠናቀቅ ስታሸንፍ÷ በዚሁ…

ማንቸስተር ዩናይትድና ሊቨርፑል አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ32ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ማንቸስተር ዩናይትድና ሊቨርፑል ያደረጉት ጨዋታ 2 ለ 2 በሆነ አቻ ውጤት ተጠናቀቀ፡፡ የሳምንቱ ተጠባቂ በሆነው በዚህ ጨዋታ በሜዳው ለተጫወተው ማንቸስተር ዩናይትድ ብሩኖ ፈርናንዴዝ እና ማይኖ…